Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

መንግስት ወደ ጎረቤት ሀገራት የሚሰደዱ ዜጎችን ለመቀበል ዝግጁ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ጎረቤት ሀገራት የሚሰደዱ ወገኖችን ለመቀበል እና ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ ዝግጁ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አህመድ  ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷የተሰደዱ ንፁሀን ዜጎችን…

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በተለያዩ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና የፌደራል ተቋማት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በተለያዩ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና የፌደራል ተቋማት ተካሄደ። መርሃ ግብሩ በሰላም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮሚኒስትር ደኤታዎች እና የተቋሙ ሰራተኞች…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያዩ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ የቀጠናው ሀገራት መንግስት የጀመረውን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ተወያዩ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ የቀጠናው ሀገራት መንግስት…

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን  በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ጉብኝት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ጉብኝት እያካሄደ ነው። በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመክፈት የሀገር ክህደት የፈፀመውና ተከታታይ የህገ መንግሰት…