መንግስት እና የጸጥታ አካላት ለሚያደርጉት ህዝባዊ ጥሪ ህበረተሰቡ በቂ ዝግጅት እንዲያደርግ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መንግስት እና የጸጥታ አካላት ለሚያደርጉት ህዝባዊ ጥሪ ህበረተሰቡ በቂ ዝግጅት እንዲያደርግ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል እንደሻው ጣሰው ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ…