የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመንግስት የተሰጠ መግለጫ Tibebu Kebede Nov 5, 2020 0 የኢትዮጵያ ህዝቦች ከሁለት ዓመታት በፊት ግንባራቸውን ለጥይት፣ ደረታቸውን ለጦር ሰጥተው አደባባይ የወጡት የይስሙላ ፌዴራሊዝም ወገባቸውን አጉብጦት፣ ተስፋቸውን አጨልሞት ነው፡፡ ጥቂቶች ዜጎችን እያፈኑና እነርሱ እየከበሩ መምጣታቸው ቁጣቸውን አገዘፈው፡፡ ኢትዮጵያዊያን አገራቸው ሆና ለማየት ከሚያልሙት…
የዜና ቪዲዮዎች የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ የሰጡት መግለጫ Meseret Demissu Nov 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=j4ZCAD9H5D0
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን የከፈተውን ዘመቻ ለመመከት በተከፈተው ጦርነት ንጹሃን ዜጎች እንዳይጎዱ ከፍተኛ ጥንቃቄ ተደርጓል-… Tibebu Kebede Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን የከፈተውን ዘመቻ ለመመከት በተከፈተው ጦርነት ንጹሃን ዜጎች እንዳይጎዱ ከፍተኛ ጥንቃቄ መደረጉን የኢፌዴሪ ሃገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜጀር ጀነራል አለምእሸት ደግፌ ወደ መከላከያ ሠራዊቱ እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበላቸው Abrham Fekede Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዛሬው ዕለት ጥቅምት 26 ቀን 2013 ሜጀር ጀነራል አለምእሸት ደግፌ ወደ መከላከያ ሠራዊቱ እንዲመለሱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡ በትናትናው ዕለትም ከዚህ በፊት ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ ሦስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ በትግራይ ክልል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፀደቀ Meseret Demissu Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር በትግራይ ክልል ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፀደቀ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት በጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ከመከላከያ ሠራዊት ጎን በመቆም ተገቢውን ድጋፍ ለያደርጉ ይገባል- የፌዴሬሽን ምክር ቤት Tibebu Kebede Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ከመከላከያ ሠራዊት ጎን በመቆም ተገቢውን ድጋፍ እንዲያደርጉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ፥ “የሀገራችን ልዩ መለያ የሆነው ጀግናው የሃገር መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኢትዮጵያ ሰላም ለቀጠናው ወሳኝ መሆኑን ገለፁ Meseret Demissu Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኢትዮጵያ መረጋጋት ለቀጠናው ወሳኝ መሆኑን ገለፁ፡፡ ዋና ፀሀፊው ድርጅታቸው በኢትዮጵያ የተጀመረው ሪፎርም ከዳር እንዲደርስና የኢትዮጵያ ህዝብ ተጠቃሚ እንዲሆን ከሁሉም ባለ ድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ማይክ ፖምፔዮ በመከላከያ ሰራዊት ካምፕ ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዙ Tibebu Kebede Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ በህወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በመከላከያ ላይ ጥቃት መፈፀሙን አወገዙ፡፡ ሚኒስትሩ አካባቢው እንዲረጋጋና ሰላም እንዲወርድ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በህወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በትግራይ ክልል ውስጥ ባለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዛሬው ዕለት በሁሉም ግንባሮች በህወሐት ውስጥ ያለውን ቡድን ፍላጎት ማክሸፍ ተችሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በህወሐት ውስጥ ባለ ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ በዛሬው ዕለት የተወሰደውን እርምጃ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስት በመግለጫቸው ተስፋ የቆረጠው እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰራዊቱ በሰፈረባቸዉ ካምፖች የተከፈተበትን የከሃዲዎች ጥቃት በብቃት መክቶ ወደ ጸረ ማጥቃት እርምጃ ተሸጋግሯል- መከላከያ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Nov 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰራዊቱ በሰፈረባቸዉ ካምፖች የተከፈተበትን የከሃዲዎች ጥቃት በብቃት መክቶ ወደ ጸረ ማጥቃት እርምጃ መሸጋገሩን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሰራዊቱ ተኩስ በተከፈተበት ካምፖች ሁሉ በጠንካራ መከላከል ውጊያ የከሃዲውን ሃይል…