Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በመከላከያ ሰራዊት ላይ ህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን የፈፀመው ጥቃት ከባዕድ ወረራ የከፋ የከሃዲነት እርምጃ ነው-ም/ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመከላከያ ሰራዊት ላይ ህወሃት ውስጥ ያለው ቡድን የፈፀመው ጥቃት ከባዕድ ወረራ የከፋ የከሃዲነት እርምጃ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ…

በከሃዲና ፅንፈኛ ቡድን ሴራ ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን አይናድም- መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ፡፡   ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል:-   በከሃዲና ፅንፈኛ ቡድን ሴራ ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን አይናድም!…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ፡፡ የኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ባደረገው 21ኛ አስቸኳይ ልዩ ስብሰባ መንግሥት የሀገርን ሰላምና ሕልውና፣ የሕዝብንና…

ጠ/ሚ ዐቢይ ሕዝቡ የሕወሓትን ትንኮሳ በመመከት ሀገሩን ለማዳን ከመከላከያ ጎን እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ የሕወሓትን ነውጠኛ ቡድን ትንኮሳ በመመከት ሀገሩን ለማዳን ከመከላከያ ጎን እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕወሓት በትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት በማድረስ ሰሜን እዝን ለመዝረፍ…

ትህነግ በአማራ ክልል ሶሮቃና ቅራቅር አካባቢ ያደረገው የጦርነት ሙከራ ሙሉ በሙሉ ከሽፏል – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትህነግ በአማራ ክልል ሶሮቃና ቅራቅር አካባቢ ያደረገው የጦርነት ሙከራ በአማራ ልዩ ኃይል ሙሉ በሙሉ መክሸፉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመንግስት እየተወሰደ ያለውን እርምጃ አስመልከቶ በሰጡት…

ሕወሓት በትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሷል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕወሓት በትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ሰሜን ዕዝን ለመዝረፍም ሙከራ ማድረጉን አስታውቀዋል። ይህ ሠራዊት ከሃያ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በንፁሃን ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አውግዘዋል። ዘርና ሀይማኖት ለፖለቲካ ጥቅም እንዲውሉ ሲደረግ፤ ንጹሀን ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ፣ ሲፈናቀሉና ሲንከራተቱ ማየት ስሜትን…