Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ቤተ ክርስቲያኗ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎችን አወገዘች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎችን አወገዘች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ አቡነ ማትያስ በሰጡት መግለጫ፥ በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል…

የምክር ቤቱ አባላት ህወሓትን ጨምሮ ህገ ወጥ መሳሪያ ታጥቀው የዜጎችን ህይወት በማጥፋት ላይ ያሉ ቡድኖች በሽብርተኝነት ሊበየኑ ይገባል አሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሃትን ጨምሮ ህገ ወጥ መሳሪያ ታጥቀው የዜጎችን ህይወት በማጥፋት ላይ ያሉ ቡድኖች በሽብርተኝነት ሊበየኑ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አነሱ። ምክር ቤቱ ዛሬ በመደበኛነት ከያዛቸው አጀንዳዎች አስቀድሞ በዜጎች ላይ እየደረሰ…

ንጹሃን ዜጎችን በማንነታቸው በጅምላ ማጥቃት የሽብር እንጂ የፖለቲካ ትግል ሊሆን አይችልም

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ንጹሃን ዜጎችን በማንነታቸው በጅምላ ማጥቃት የሽብር እንጂ የፖለቲካ ትግል ሊሆን እንደማይችል የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የላከው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል ባለፉት ሁለት ዓመታት ተኩል በሃገራችን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ማንነትን መሠረት ባደረገው ጥቃት ማዘናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማንነትን መሠረት ባደረገው ጥቃት እጅግ ማዘናቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባወጡት ፅሁፍ የኢትዮጵያ ጠላቶች፤ "ወይ እኛ እንገዛለን፤ ወይ ሀገር አትኖርም" ብለው መነሳታቸውን ጠቅሰዋል፡፡…