Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ም/ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በንፁኃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ በንፁኃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ፡፡ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ቀደም ሲል ብሄርን፣ ሃይማኖትን እና ኢኮኖሚያዊ…

በኦነግ ሸኔ እና በወያኔ የጥፋትና የሽብር ሴራ ኢትዮጵያ አትፈርስም- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦነግ ሸኔ እና በወያኔ የጥፋትና የሽብር ሴራ ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰጡት መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። የሀገራችን ህዝቦች…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ የሰላማዊ ሰዎችን ሕይወት ባጠፋው ኦነግ ሸኔ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ሰላማዊ ዜጎች ጭካኔ በተሞላበት መንገድ በአንድ ስፍራ ህይወታቸው እንዲያልፍ ባደረገው የኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ፥ መንግስት የህዝቡን…

የህዳሴ ግድብን የተመለከተው የሶስትዮሽ ስብሰባ የአፍሪካ ህብረት በጨመራቸው ባለሙያዎች ሚና ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብን የተመለከተው የሶስትዮሽ ስብሰባ የአፍሪካ ህብረት በጨመራቸው ባለሙያዎች ሚና ላይ ውይይት አድርጓል። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር በበይነ መረብ በኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን የውሃ ሚኒስትሮች መካከል የተካሄደውን ውይይት…

ተጨማሪ 414 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 935 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 901 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 414 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 96 ሺህ 583…

ከተማ አስተዳደሩ በአዲስ አበባ ባለቤታቸው የማይታወቁ ቦታዎች፣ ህንጻዎች እና ቤቶች መገኘታቸውን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ባለቤታቸው የማይታወቁ ቦታዎች፣ ህንጻዎች እና ቤቶች መገኘታቸውን አስታወቀ። ከተማ አስተዳደሩ በከተማዋ ያሉ ህገ-ወጥ ተግባራትን ለመከላከልና ወደ ህጋዊ መስመር ለማምጣት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ…

ጠ/ሚ ዐቢይ እና ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ዱከም የሚገኘውን ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞንን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ዱከም የሚገኘውን ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞንን ጎብኙ፡፡ በዚህ ጉብኝታቸውም የሰን ሽንግ ፋርማሲዩቲካል ፋብሪካ…