ፋና ቀለማት የፋና የቤተሰብ ጥየቃ-በእግረ መንገድ ፕሮግራሙ ባለፈው ሳምንት በቀጥታ ስርጭት አደጋ ደርሶበት ከነበረው የካሜራ ባለሙያ አበበ ሀይለጊዮርጊስ ጋር ቆይታ… Meseret Demissu Nov 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=yQPqkx8ln3Y
የዜና ቪዲዮዎች ለሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሊተናል ጄነራል አብዱልፈታህ አል ቡራሃን የተደረገ የአቀባበል ስነ ስርዓት Meseret Demissu Nov 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ukj0XfnaD80
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ እና ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ Feven Bishaw Nov 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ፡፡ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ የገቡት የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Nov 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ የሉአላዊ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባዎች በየከተሞቻቸው ያሉ ጸጋዎችን በመለየት ለስራ እድል ፈጠራ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Nov 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)“የተሻለ ከተማ ለተሻለ ህይወት” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ተጠናቀቀ፡፡ ፎረሙ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተሜነት ዕድገትን የሚመጥኑ ስራዎች መጠናከር አለባቸው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ያዘጋጀው የክልላዊ ልማት ፕላን መድረክ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የከተሜነት ዕድገትን የሚመጥኑ ስራዎች በፍጥነት ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የተሰጠውን ኃላፊነት በተሻለ መልኩ ለመወጣት ሪፎርም ሊያደርግ ነው Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግስቱ የተሰጠውን ኃላፊነት በተሻለ መልኩ ለመወጣት የሚያስችለውን አቅም ለመፍጠር አጠቃላይ ሪፎርም ለማድረግ በሒደት ላይ መሆኑን ገለጸ። ምክር ቤቱ አሁን ባለው ሁኔታ ሚናውን ለመወጣት በሚያስችለው ቁመና ላይ…
Uncategorized የፋናን 25ኛ አመት ምክንያት በማድረግ የአፋን ኦሮሞ የስርጭት ጊዜ ላይ የሚያተኩር የምክክር መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባለፉት 25 ዓመታት የአፋን ኦሮሞ የስርጭት ጊዜ ላይ የሚያተኩር የምክክር መድረክ ተካሂዷል። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው፥ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የዛሬ 25 አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከንቲባዎች ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Tibebu Kebede Oct 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከንቲባዎች ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንቲባዎቹ በከተማዋ የተገነቡና እየተገነቡ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸው በየአካባቢው ያለውን ፀጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በኢትዮጵያ ፌዴራዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀጽ 87 በተደነገጉ ግልጽ መርሆዎች መከላከያ ሰራዊት አዋጅ ቁጥር 1100/2011 በተሰጡት ግዳጆች መሰረት ዝርዝር ተልዕኮዎችን ለማስፈጸም የሚያስችሉ ደንቦች እና መመሪያዎችን በማውጣት በሃገራችን ላይ የተቃጡ የውጭና…