Browsing Tag
የተመረጡ
የጎንደር እና ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ዝግጅት
https://www.youtube.com/watch?v=JdGNxtsS2Mo
6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በግንቦት ወር መጨረሻ ወይም በሰኔ ወር መጀመሪያ የማካሄድ ምክረ ሀሳብ ቀረበ
https://www.youtube.com/watch?v=5NgFNin87Q4&t=52s
ተጨማሪ 488 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 960 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 866 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 488 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 95 ሺህ 789…
በምርጫ ወቅት ሊኖር በሚገባው የኮቪድ 19 ጥንቃቄ ያተኮረ ምክክር እየተካሄደ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=0LN_7mquFXc&t=22s
የአማራና የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=lrla2oSQ_8M&t=27s
የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ የሚውል የ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ ብሪታኒያ እና ጀርመን 6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርገዋል።
ሁለቱ ሀገራት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመተባበር ይፋ ያደረጉት ድጋፍ በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው በርካታ ሰዎች…
ኢትዮጵያ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የምታስከብርበት ወሳኝ ወቅት ላይ ትገኛለች – አምባሳደር ረታ ዓለሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የምታስከብርበት ወሳኝ ወቅት ላይ መሆኗን በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ረታ ዓለሙ ተናገሩ፡፡
አምባሳደሩ ይህንን ያሉት በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ…