ኢትዮጵያ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የምታስከብርበት ወሳኝ ወቅት ላይ ትገኛለች – አምባሳደር ረታ ዓለሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የምታስከብርበት ወሳኝ ወቅት ላይ መሆኗን በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ረታ ዓለሙ ተናገሩ፡፡
አምባሳደሩ ይህንን ያሉት በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ…