Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከምስራቅ ቤዝ በሚነሱ አውሮፕላኖች ኬሚካል ርጭት በሶማሌ ክልል የተከተሰው የአንበጣ መንጋ በቁጥጥር ስር እየዋለ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሌ ክልል የአንበጣ መንጋ ያደረሰውን ጉዳት ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉብኝቱን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሉት ÷ ከምስራቅ ቤዝ በሚነሱ አውሮፕላኖች ኬሚካል ርጭትም መንጋው…

ጠ/ሚ ዐቢይ የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን እና የእንስሳት ስጋ ምርትን ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ቄራን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን እና የእንስሳት ስጋ ምርትን ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ቄራን መርቀው ከፍተዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ መርቀው የከፈቱት የድሬዳዋ ኢንዱስትሩ ፓርክ በ150 ሄክታር…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሶማሌ ክልል የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን በይፋ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሶማሌ ክልል የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን በዛሬው እለት በይፋ አስጀምረዋል። በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያው ላይም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተጨማሪም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ…

1495ኛው የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ)ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1495ኛው የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በዛሬው እለት በመላ ሀገሪቱ ተከብሯል። 1495ኛው የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በዓል በተለይም በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ ተከብሯል። በአንዋር መስጊድ እየተካሄደ…

በዓሉ እርስ በእርስ የምንተሳሰብበትና ከገጠሙን ችግሮች በጋራ ለመሻገር የምንደጋገፍበት እንዲሆን እመኛለሁ ም/ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ታላቁ የመውሊድ በዓል እርስ በእርስ ከልብ የምንተሳሰብበት፤ ከገጠሙን ችግሮች በጋራ ለመሻገር የምንደጋገፍበት እንዲሁን እመኛለሁ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለ1495ኛው የመውሊድ በዓል…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሸበሌ ወንዝ ላይ የተገነባውን የጎዴ የመስኖ ግድብ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሸበሌ ወንዝ ላይ የተገነባውን የጎዴ የመስኖ ግድብ ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የኦሮሚያ ክልል ርእስ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና…

ባለፉት 24 ሰዓታት 602 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 918 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ6 ሺህ 290 ሰዎች የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተደርጎ 602 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በሌላ በኩል 918 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 49 ሺህ 886…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለ1 ሺህ 495ኛው የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ኢትዮጵያችን፣ የነቢዩ መሐመድን (ሰዐወ) ልደት የሚያከብሩ ሙስሊሞች፣ ከክርስቲያኖች፣ ከነባር እምነት ተከታዮች እና ከሌሎችም ወገኖቻቸው ጋር ሆነው፣ ለዘመናት በነጻነት ያቆዩዋት ሀገር ነች፡፡ ዛሬ፣ ከሙስሊም ወገኖቻችን ጋር ሆነን፣ የነቢዩ መሐመድን (ሰዐወ) 1495ኛውን ልደት ስናከብር፣…

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚመለሱበት ወቅት ለችግር እንዳይጋለጡ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚመለሱበት ወቅት ለትራንስፖርት እና ለሌሎች ችግሮች እንዳይጋለጡ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን ትምህርት ለማስቀጠል ሁሉም…