ፋና 90 በቴሌኮም ዘርፍ የማሻሻያ ስራዎች ሂደት ላይ ያተኮረ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄደ Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dFB2ray_xY4
ፋና 90 የበረሃው አንበጣ ዳግም በመንጋ ደረጃ እንዳይከሰት ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ – ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wUm4uYJnSkQ&t=39s
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 364 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 607 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 628 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 364 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 314 ሰዎች በፅኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ጥቃቅን ልዩነቶችን በመተው ግድቡን በፍጥነት ለመጨረስ ሁሉም ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ጥሪ አቀረበ Tibebu Kebede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሚያለያዩ ጉዳዮች ይልቅ አንድ የሚያደርጉ ስለሚበዙ ጥቃቅን የውስጥ ልዩነቶችን ወደ ጎን በመተው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በፍጥነት ለመጨረሽ ሁሉም ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ጥሪ አቀረበ፡፡ የግድቡ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቅዱስ ሲኖዶስ ዶናልድ ትራምፕ የታላቁ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት አወገዘ Tibebu Kebede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ የታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያደረጉትን ንግግር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አወገዘ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ታላቁን…
ትንታኔና አስተያየት የቅኝ ግዛት መንፈስ የተጠናወተው የፕሬዚዳንት ትራምፕ ንግግር እና የፈርዖኖች ሩጫ Tibebu Kebede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈርዖኖች ከአሁን በፊት በዓለም ባንክ አሁን ደግሞ በቢሊየነሩ ፕሬዚዳንት በኩል መጥተዋል። የዓባይ (ናይልን) ውሃ የመጠቅለል ዲፕሎማሲያቸውን በትናንት ሁነት ለማንበር እየተሯሯጡ ነው። አወዛጋቢው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቀናት በፊት በታላቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ ሚኒስትሩ ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባውን የጊምባ ተንታ መገንጠያ መንገድ ስራን በይፋ አስጀመሩ Meseret Demissu Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሁለት ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በሆነ ወጪ የሚገነባውን ከጊምባ ተንታ መገንጠያ የአስፓልት መንገድ ስራ በይፋ አስጀምረዋል። በአማራ ክልል ደቡብ ወሎዞን የሚገኘውና 80 ነጥብ 22 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ፣ ሱዳን እና ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂዱት የሶስትዮሽ ውይይት በነገው ዕለት እንደሚጀምር ተገለፀ Tibebu Kebede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂዱት ውይይት በነገው ዕለት እንደሚጀምር የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ አስታወቁ። ከጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዜጎቿን ለመጥቀም በድንበሯ ውስጥ ማንኛውንም ነገር የመስራት መብት አላት – የእስራኤል የደህንነት ምክትል ሚኒስትር Tibebu Kebede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእስራኤል የሀገር ውስጥ ምክትል ሚኒስትር ጋዲ ይቫርከን 3 ሺህ 500 ዓመታት የነፃነት ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ ዜጎቿን ለመጥቀም በድንበሯ ውስጥ ማንኛውንም ነገር የመስራት መብት አላት ሲሉ ገለፁ። ትውልደ ኢትዮጵያዊው ጋዲ ይቫርከን…
የዜና ቪዲዮዎች የከተማዋን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት እየተሰራ ነው –ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Oct 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=9my1P_tsKJ0