የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሶስትዮሽ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ።
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚካሄደው የሶስትዮሽ ስብሰባ ዛሬ ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም በኢንተርኔት አማካኝነት…