Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

መንግስት ፕሬዚዳንት ትራምፕ በህዳሴ ግድብ ላይ በሰጡት አስተያየት ማብራሪያ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሬይነርን በጽህፈት ቤታቸው አስጠርተው ማብራሪያ ጠይቀዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር ማይክ ሬይነርን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው አስጠርተው ፕሬዚዳንት ትራምፕ በህዳሴ…

ክልሎች ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘር ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ክልሎች ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘር ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። በዚህም የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት እና የአዲስ አበባ ከተማ…

በህዳሴ ግድብ ላይ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት መዳፈር ለማንም አይጠቅምም – መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የመልማት ፍላጎትና መብት፤ ስራውም የሉዓላዊው ህዝብ የላብ ውጤት ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሰጡት…

መገናኛ ብዙሃን የንግግር ባህል መዳበር ላይ እና ብዝሃነትን የሚቀበል ዜጋ መፍጠር ላይ ማተኮር እንደሚገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመቱን አስመልክቶ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በፓናል ውይይቱ “ፋና ከየት ወዴት” እንዲሁም ”የሚዲያ ሚና በሃገረ ብሄርና ሀገረ መንግስት ግንባታ” በሚሉ ርዕሶች ሁለት ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው…

ዶናልድ ትራምፕ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የሰጡት አስተያየት ከእርሳቸው የማይጠበቅ ነው – ሴናተር ጄሰን ክሮው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ሴናተር ጄሰን ክሮው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ያደረጉትን ንግግር ተቃወሙ፡፡ የኮሎራዶው ሴናተር በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት የፕሬዚዳንት ትራምፕ “ግብፅ የህዳሴ ግድብን ልታጋይ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁሉም በየቦታው ለኢትዮጵያ ዘብ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁሉም በየቦታው 24 ሰዓት ለኢትዮጵያ ዘብ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ፡፡ ኢትዮጵያ በፈጣሪዋ ታምና በሕዝቧ አንድነትና ጽናት የቆመች ሀገር ና፤ ጥቂት ሰጥተው ብዙ ሊያዟት በሚሞክሩ ተማምና አታውቅም፤ ሕይወታቸውን ሰጥተው…