Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በከተሞች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተሞች ለሰላም እጦት መንስኤ የሆኑ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ "ሰላም ለከተሞች" በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያ ከተሞች የፓናል ውይይት በአርባ ምንጭ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መልዕክት አስተላለፉ

ከኮሮና ወረርሽኝ በኋላ ለተከፈተው የትምህርት ዘመን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ከአፀደ ህጻናት እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፤ ከግል እስከ መንግስት ትምህርት ቤቶች፤ በመላ ሃገሪቱ የምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ ዓለም አቀፋዊው ወረርሽኝ ኮቪድ19 በሃገራችን መከሰቱን ተከትሎ በቀዳሚነት የወሰነው…

ለትምህርቱ ዘርፍ የሚመደበውን ገንዘብ በማሳደግ ጠንካራና በቴክኖሎጅ የተደገፈ የትምህርት ስርአት እንዲኖር ይሰራል – ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ ኢትዮጵያ ለትምህርት ዘርፉ የምትመድበውን ገንዘብ በማሳደግ ጠንካራና በቴክኖሎጅ የተደገፈ የትምህርት ስርአት እንዲኖር ቁርጠኛ መሆኗን ተናገሩ፡፡ ዓለም አቀፉ የትምህርት ጉባኤ በበይነ መረብ አማካኝነት…

ለገበታ ለሃገር ፕሮጀክት ከዳያስፖራው 283 ሺህ 378 የአሜሪካ ዶላር ተሰብስቧል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ዜጎች እያደረጉት ያለው ድጋፍ አስደናቂ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እስካሁን ከዳያስፖራው 283 ሺህ 378 የአሜሪካ ዶላር መዋጣቱን…