Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የፈረንሳይ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ ይፈልጋሉ – አምባሳደር ሬሚ መርቻው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የፈረንሳይ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ መርቻው ገለጹ። አምባሳደር ሬሚ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ በአሁኑ…

የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና አቀረበ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ኮይሻን፣ ጎርጎራን እና ወንጪን በጋራ ለማልማት የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ገንዘብ ገቢ ላደረጉ ተቋማት ምስጋናውን አቅርቧል፡፡ ድጋፍ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት ልየታ መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት ልየታ መመሪያ በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል። በዚህ መሰረት ተቋማቱን በአምስት የትኩረት መስኮች የተለዩ ሲሆን፥ በዚህም የምርምር፣ አጠቃላይ፣ የአፕላይድ ሳይንስ፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ እና የቴክኒካል ዩኒቨርስቲዎች…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 600 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 6 ሺህ 548 የላቦራቶሪ ምርመራ 600 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 88 ሺህ 434 ደርሷል። በሌላ በኩል…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የሁለቱ ሃገራት የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና በአፍሪካ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ምክክር ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 665  ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 6 ሺህ 569 የላቦራቶሪ ምርመራ 665 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 87 ሺህ 834 ደርሷል። በሌላ በኩል…