Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የበረሃ አንበጣ ጥቃት እንዳይስፋፋና የረሀብ አደጋ እንዳይከሰት ሥራዎች እየተሰሩ ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ የበረሃ አንበጣ ጥቃት እንዳይስፋፋና የረሀብ አደጋ እንዳይከሰት ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን አንስተዋል። ዘንድሮ ካጋጠመው የኮሮና…

ባለፈው በጀት አመት 6 ነጥብ 1 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ተመዝግቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የ6 ነጥብ 1 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት መመዝገቡን ገለጹ፡፡ 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ከህዝብ ተወካዮች…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሄደ። በስብሰባው ላይ ባለፈው መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባደረጉት ንግግር ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡ…

የኦሮሚያ ክልል የመንግስትና የብልጽግና ፓርቲ የሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመንግስትና የብልጽግና ፓርቲ የሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም በአዳማ ከተማ እየተገመገመ ነው፡፡ የስራ አፈጻጸም ግምገማው ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የኦሮሚያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ…

ተጨማሪ 703 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 550 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 151 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 703 ሰዎ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ 89 ሺህ 137 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። ከዚህ ባለፈም…

የፈረንሳይ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ ይፈልጋሉ – አምባሳደር ሬሚ መርቻው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የፈረንሳይ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ መርቻው ገለጹ። አምባሳደር ሬሚ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ በአሁኑ…