Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተሳትፎም ሆነ በፉክክር የህዝቡን የዴሞክራሲ ጥማት የሚያረካ እንዲሆን እንደሚሰራ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተሳትፎም ሆነ በፉክክር የህዝቡን የዴሞክራሲ ጥማት የሚያረካ እንዲሆን መንግስት በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቷ 5ኛውን የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6ኛ…

ፖለቲከኞች እና ህዝቡ ዴሞክራሲን ከመፈለግ ባሻገር ለዴሞክራሲ የሚያስፈልገውን ስነ ምግባር መተግባር ይገባቸዋል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፖለቲከኞች እና ህዝቡ ዴሞክራሲን ከመፈለግ ባሻገር ለዴሞክራሲ የሚያስፈልገውን ስነ ምግባር መተግባር እንደሚገባቸው ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ 5ኛውን የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6ኛ ዓመት የሥራ…

የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ጉባኤ ተካሄደ። ጉባኤው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው የስብስባ አዳራሽ…

የብሔር ብሔረሰቦች በዓል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአከባበር ለውጥ ተደረገበት

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦች በዓል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአከባበር ለውጥ እንደተደረገበት አስታወቀ፡፡ ከዚህ ቀደም በአንድ ክልል አዘጋጅነት የሚከበርበት መንገድ ቀርቶ ከኅዳር 15 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በወጣ መርሀ…

የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ግንባታ ዘርፍ ሃገር አቀፍ የሁኔታ ግምገማና እቅድ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ግንባታ ዘርፍ ሃገር አቀፍ የሁኔታ ግምገማና እቅድ ውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው። በዋና ፅህፈት ቤት የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በመክፈቻ…