Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የትግራይ ክልልን በሚመለከት ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ጉባዔ የፌደራል መንግስት ከትግራይ ክልል ምክር ቤት እና ከፍተኛ የህግ አስፈጻሚ አካል ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት ማድረግ እንደማይቻል ወስኗል፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገመንግስት ትርጉምና የማንነት…

ተጨማሪ 566 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 944 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 278 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 566 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡   ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 282 ሰዎች…

የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን አስመልክቶ ለውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ገለፃ እየተደረገላቸው ነው

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን አስመልክቶ ለውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ገላፃና ማብራሪያ የተደረገላቸው ነው። ለውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች በገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ተግባራዊ በሚደረጉት የወንጪ ፣ ጎርጎራ እና ጨበራ ጩርጩራ ፕሮጀክቶች ነው ገለፃ…

የመረጠን ሕዝብ ውክልናውን እስከሚያነሳ ድረስ ሃላፊነታችንን መወጣታችንን እንቀጥላለን- የምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የመረጣቸው ሕዝብ ውክልናውን እስከሚያነሳ ድረስ የተቀበሉትን ህዝባዊ ሃላፊነት መወጣታቸውን እንደሚቀጥሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ። የኮሮናወረርሽኝ የጥንቃቄ መንገዶችን በመተግበር ምርጫ እስከሚካሄድና የመረጣቸው ሕዝብ ውክልናውን…

በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ደህንነት መጠበቅ ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልአዚዝ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሳሚ ሳልህ ጋር በኢትዮጵያውያን ዜጎች ደህንነት መጠበቅ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። አምባሳደር አብዱላዚዝ…

በመዲናዋ በተያዘው አመት 525 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ መንገዶች የጥገና ስራ ይከናወናል- ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ በተያዘው አመት በተለያዩ አካባቢዎች 525 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍኑ መንገዶች ጥገና ስራ ለማከናወን እቅድ መያዙን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በ2013 በጀት አመት 525 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የአስፋልት፣…

ተጨማሪ 618 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 956 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 62 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 618 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 292 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ…