Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ባለፉት 24 ሰዓታት 959 የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 735 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተካሄደ 8 ሺህ 101 የላብራቶሪ ምርመራ 959 የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህ በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 78 ሺህ 819 ደርሷል።…

የኢሬቻ በዓል የኮቪድ-19 ወረርሽኝን መከላከል በሚያስችል መልኩ ተከብሯል-አቶ ሽመለስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢሬቻ በዓል የኮቪድ-19 ወረርሽኝን መከላከል በሚያስችል መልኩ መከበሩ ትልቅ ስኬት መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመለስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የኢሬቻ በዓል መጠናቀቅን አስመልክቶ መገለጫ ሰጥተዋል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ አርሰዲ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ አርሰዲ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጋችሁ አባገዳዎች፣ ሲንቄዎች ፣ወጣቶች ፣ርዕሳነ…

የኢሬቻ በዓል በሆራ አርሰዴ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል የሆነው የኢሬቻ በዓል ከንጋቱ ጀምሮ በሆራ አርሰዴ በተከናወነ ስነስርዓት ተከበረ። የበዓሉ ስነ ስርዓት በገዳ ሥርዓት መሰረት በአባገዳዎች ምርቃት ነው የተጀመረው፡፡ በበዓሉ ላይ ለመታደም ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ…