Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራ የልዑካን ቡድን ጁባ ገባ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል። የልኡካን ቡድኑ ጁባ የገባው በሱዳን የሽግግር መንግስትና በተቃዋሚ ኃይሎች መካከል የሚፈረመው የሰላም ስምምነት  ላይ ለመታደም ነው።…

የኢሬቻ በዓል በሆራ ፊንፊኔ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል የሆነው የኢሬቻ በዓል በሆራ ፊንፊኔ ተከበረ። የበዓሉ ስነ ስርዓት የተጀመረው በገዳ ሥርዓት መሰረት በአባገዳዎች ምርቃት ነው፡፡ በበዓሉ ላይ ለመታደም ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ሆራ ፊንፊኔ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቅን አስመልክተው ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ የተከበረውን የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቅን አስመልክተው ምስጋና አቅርበዋል።   ርእሰ መስተዳድሩ በምስጋና መልዕክታቸውም “ከጥንት የገዳ ስርዓት…

ም/ከ ወ/ሮ አዳነች የኢሬቻ በዓል በሆራ ፊንፊኔ በሰላም እንዲከበር ያስቻሉ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ ከበዓሉ ማብቃት በኋላ በሰጡት መግለጫ፥ አሬቻ በሆራ ፊንፊኔ በድምቀት እና በሰላም ተከብሮ…

ሃገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን የተሰኘ አዲስ የፈተና ዓይነት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በዘንድሮው አመት “ሃገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን” የተሰኘ አዲስ የፈተና አይነት እንደሚጀምር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የትምህርት ዘርፉን የሪፎርም ስራዎች በተመለከተ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት አድርጓል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ! ኢሬቻ የምስጋና እና የተስፋ…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር በትዊተር ገጹ እንዳስታወቀው ድጋፉ የከተማ ሴፍቲኔት ፕሮግራምን ለመደገፍ የሚውል ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ 50 ሚሊየን ዶላሩ ስደተኞች በሚገኙበት አካባቢ…

ኮሚሽኑ በሚቀጥሉት 10 አመታት የልማት አካታችነትን በማረጋገጥ ፍትሃዊ እድገትን ለማረገጥ እንደሚሰራ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 አመታት የልማት አካታችነትን በማረጋገጥ ፍትሃዊ እድገትን ለማረገጥ እንደሚሰራ የፕላንና ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በ10 ዓመቱ መሪ እቅድ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል። ኮሚሽነር…