የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጃዋር መሃመድና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በ24 ሰዎች ላይ ክስ ተከፈተ Meseret Awoke Sep 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጃዋር መሃመድ እና በቀለ ገርባን ጨምሮ በ24 ሰዎች ላይ ክስ ተከፍቷል፡፡ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጃዋር ሲራጅ መሀመድ፣ በቀለ ገርባ፣ ሀምዛ አድናን፣ እንዲሁም በሌሉበት የተከሰሱትን የኦሮሚያ ሜዲያ ኔትወርክ (OMN)፤ ደጀኔ ጉተማ፣ ዶ/ር…
የሀገር ውስጥ ዜና አለም አቀፉ የፅዳት ቀን በአዲስ አበባ በፅዳት ዘመቻ ንቅናቄ ተከበረ Tibebu Kebede Sep 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፉ የፅዳት ቀን በአዲስ አበባ በፅዳት ዘመቻ ንቅናቄ ተከበረ። ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ በመንግስት ተቋማት፣ በትምህርት ቤቶች እና በሀይማኖት ተቋማት የፅዳት መርሃግብር ተካሂዷል። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች…
የዜና ቪዲዮዎች የመስቀል እና ኢሬቻ በአል አከባበርን በተመለከተ Feven Bishaw Sep 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=j3B5ICLPuTQ
የዜና ቪዲዮዎች የብር ኖት ለውጥ በምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ዕይታ Feven Bishaw Sep 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=BIb0bMfI7F4
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጅማና ዳውሮ ጉብኝት አድርገዋል Tibebu Kebede Sep 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በጅማ እና ዳውሮ ጉብኝት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጅማ አባ ጅፋር አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በአባ ገዳዎች፣ በሀይማኖት አባቶች የሀገር ሽማግሌዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በመተከል ዞን የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Sep 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ የተፈጠረውን ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮቪድ-19 ምክንያት ተራዝሞ የነበረው ሀገራዊ ምርጫ አሁን ላይ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ማካሄድ እንደሚቻል የጤና ሚኒስቴር ምከረ ሀሳብ አቀረበ Tibebu Kebede Sep 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮቪድ 19 ምክንያት ተራዝሞ የነበረው ሀገራዊ ምርጫ አሁን ላይ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ማካሄድ እንደሚቻል የጤና ሚኒስቴር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክረ ሀሳብ አቀረበ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል በዓል ህብረሰተቡን ከኮሮና ቫይረሰ ለመጠበቅ በሚያስችል መልኩ፤ በመስቀል አደባባይ እንደሚከበር ተገለፀ Tibebu Kebede Sep 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የሚከበረው የመስቀል በዓል ህብረሰተቡን ከኮሮና ቫይረሰ ለመጠበቅ በሚያስችል መልኩ በመስቀል አደባባይ እንደሚከበር ተገለፀ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክድ ተዋህዶ ቤተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ደህንነትን እና የግብርና ምርታማነትን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ የገጠር ልማትን እያስፋፋች ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ Tibebu Kebede Sep 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያ የምግብ ደህንነትን እና የግብርና ምርታማነትን ለማረጋገጥ የገጠር ልማትን እያስፋፋች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው የአዳጊ ሀገራት ቡድን…