Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ለ200 ታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ200 ታማኝ የፌዴራል ግብር ከፋዮች በዛሬው እለት እውቅና ተሰጠ። ሁለተኛ ዙር የፌዴራል ግብር ከፋዮች  የእውቅና ስነስርዓት በዛሬው እለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት ተካሂዷል። በአንድነት ፓርክ የተከናወነው ይህ…

የፌደራልና የክልል መንግሥታት በሀገሪቱ የተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎችን አስመልክቶ መንግሥት የወሰዳቸውን እርምጃዎች ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል እና የክልል መንግሥታት አመራሮች በሀገሪቱ በርካታ ክልሎች ያጠቃውን የተፈጥሮ አደጋ አስመልክቶ መንግሥት የወሰዳቸውን እርምጃዎች መገምገማቸው ተገለጸ። ግምገማውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በዛሬው እለት በጠቅላይ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 89ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለማቋቋም በቀረበ ረቂቅ ደንብ ላይ ሲሆን፥ በዚህም ከዚህ ቀደም በብረታ ብረት…

ምክር ቤቱ 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ነገ ያካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ነገ ያካሄዳል። የምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ስብሰባው ሁለት አጀንዳዎች ላይ ይመክራል። በቀዳሚነትም የምክር ቤቱን 5ኛ…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 738 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 10 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 355 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 738 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 66 ሺህ 224 ደርሷል። በሌላ በኩል ባለፉት 24 ከኮሮና ቫይረስ…