ፋና 90 የመጀመሪያው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል የሃሳቡ አመንጪ በሆኑት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ተመርቆ ተከፍቷል Meseret Demissu Sep 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=jiq5sqY8MTg
ፋና 90 የአራዳ ክፍለ ከተማ የገንዘብ ድጋፍ ለህዳሴው ግድብ ግንባታ Meseret Demissu Sep 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=GRHPyCF8KPs
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም የደረሰበትን የኢንዱስትሪ አብዮት ተመልካች እና ተቀባይ ብቻ የሚሆን ወጣት እንዲኖረን አንሻም- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Sep 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከልን ዛሬ መርቀው ከፍተዋል። ይህን ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጅን መስተጋብር በተለያዩ ነባራዊ ጥናቶች ላይ በማንተራስ ፤ ልዩ የቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጎርፍ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ ሰመራ ገቡ Feven Bishaw Sep 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ሰመራ ከተማ ገብተዋል። ምክትል ከንቲባዋ ሰመራ ሱልጣን አሊሚራህ ሃንፈሬ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአፋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 616 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Sep 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 10 ሺህ 322 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 616 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 68 ሺህ 131 ደርሷል።…
የዜና ቪዲዮዎች አባይ ዲፕሎማሲ ከኒውዮርክ እስከ ፕሪቶሪያ Tibebu Kebede Sep 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=43VSsp1wYsI
የዜና ቪዲዮዎች ዓለም አቀፉ የጽዳት ቀን በአዲስ አበባ Tibebu Kebede Sep 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hF34mVLW3C4
የዜና ቪዲዮዎች እውነተኛ የዘመን ለውጥ ለሃገር አንድነት Tibebu Kebede Sep 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=qnrtiucCjhI
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ Tibebu Kebede Sep 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ። በኦሞ ወንዝ ላይ እየተገነባ የሚገኘው ይህ የኤሌከትሪክ ኃይል ማመንጫ ግንባታው 37 በመቶ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አመልክተዋል። ፕሮጀክቱ…