Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 533 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 724 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 533 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡   ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ16…

የመንግስት ዓላማ ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ንጋትን ማብሰር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመንግስት ዓላማ ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ንጋትን ማብሰር ፤ ግቡም ለሁሉም ሕዝብ ብሩህ ቀን እንዲመጣለት ማስቻል መሆኑን አስታወቁ። በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የብልጽግና መንገድ የማለዳውን ጀምበር ተከትሎ…

ከነገ ጀምሮ የሚተገበር የኢንተርኔት እና የድምፅ ጥቅል ቅናሽ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ በኢንተርኔት ጥቅል እና በድምፅ ጥቅል አገልግሎቶቹ ላይ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ የተቋሙን የ3 አመት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ እና…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሱዳን ቆይታቸው የተሳካ ዲፕሎማሲያዊ ስራ አከናውነዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን በነበራቸው የስራ ጉብኝት ህዳሴ ግድብን ጨምሮ በሌሎች የሁለትዮሸ ጉዳዮች ላይ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ ማከናወናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሱዳን…