የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 186 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል Meseret Demissu Aug 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 060 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 186 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ 20…
የዜና ቪዲዮዎች የኦሮሚያ ክልል አመራሮችና ነዋሪዎች ውይይት Meseret Demissu Aug 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=AIZJ3nxnW4Q
የዜና ቪዲዮዎች የከተማ ግብርና አበረታች ተግባራት በ2012 Meseret Demissu Aug 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lDKvkKnHI0Y
ፋና 90 ከ30 አመታት በላይ የቆየው የዕጽዋት ማእከል Meseret Demissu Aug 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7a7NLxuui9A
የሀገር ውስጥ ዜና ከሸገር ወደ ሀገር በሚል ርእስ የአዲስ ወግ የውይይት መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Aug 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሸገር ወደ ሀገር በሚል ርእስ የአዲስ ወግ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ ላይም የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቱሪዝም ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሽብርተኝነትንና ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን በመግታት አገራዊ ህልውናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ማበርከቱ ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሽብርተኝነትንና ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን በመግታት አገራዊ ህልውናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ማበርከቱ ተገለጸ። ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በተጠናቀቀው የ2012 የበጀት ዓመት በአገርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ 3ኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Aug 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ 3ኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል። በ3ኛ ዙር ድጋፉም 500 ሺህ ሰርጂካል ማስክ፣ 65 ሺህ ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ፣ 10 ሺህ የህክምና ባለሙያዎች…
ፋና 90 ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም የደንበኞቹን ቁጥር ወደ 52 ነጥብ 1 ሚሊየን ለማሳደግ እንደሚሰራ አስታወቀ Tibebu Kebede Aug 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=qJ_0sS2GyZ8
ፋና 90 ጠ/ሚ ዐቢይ በሱዳን ቆይታቸው የተሳካ ዲፕሎማሲያዊ ስራ አከናውነዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Aug 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=P753dDUYyuE
ፋና 90 የብሔራዊ ቤተ-መንግስት ሰራተኞች ተስፋና ታማኝነት Tibebu Kebede Aug 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZZ3pE8sf8h4