Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በህዳሴ ግድብ ላይ እየተመዘገበ ለሚገኘው የዲፕሎማሲ ድል የዳያስፖራው ማህበረሰብ ጉልህ ድርሻ ማበርከት ጀምሯል- አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን የመገንባት መብቷን በአለም አደባባይ በማሳወቅ እያስመዘገበችው ለሚገኘው የዲፕሎማሲ ድል የዳያስፖራው ማህበረሰብ ጉልህ ድርሻ ማበርከት መጀመሩን በተለያዩ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባሳደሮች አስታወቁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ…

አብዛኛው ኢትዮጵያውያን የህገ መንግስት ማሻሻያና ተጨማሪ የፌደራል የስራ ቋንቋዎች መኖርን እንደሚደግፉ አንድ ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አብዛኛው ኢትዮጵያውያን የህገ መንግስት ማሻሻያና ተጨማሪ የፌደራል የስራ ቋንቋዎች መኖርን እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች የሚስማሙ መሆኑን የአፍሮ ባሮ ሜትር ጥናት ውጤት ጠቆመ። የአፍሮ ባሮ ሜትር ጥናት 8ኛው ዙር የጥናት ውጤት ይፋ ተደርጓል።…

ተጨማሪ 1 ሺህ 472 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 851 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 472 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ14 ሰዎች ህይወት…

በሃገር አቀፍ ደረጃ በተጀመረው የኮቪድ 19 የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ እና ምርመራ ዘመቻ እንቅስቃሴ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በሃገር አቀፍ ደረጃ በተጀመረው የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ እና ምርመራ ዘመቻ እንቅስቃሴ ላይ ከሁሉም ክልሎች እና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደር…

ዓመታዊው የአምባሳደሮች ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዋናው መስሪያ ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች እና ቆንስል ጀኔራሎች ዓመታዊ ስብሰባ ቢሾፍቱ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ስብሰባው “ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኳችን ለሃገራዊ ብልጽግናችን'' በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ…

ብልጽግና ፓርቲ ለተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመት መስጠቱን ፓርቲው በዛሬው እለት አስታውቋል። በዚህም መሰረት፡- አቶ መለስ አለሙ- የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ- በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት…

የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ የ2012 አፈጻፀምና የ2013 እቅድ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ የ2012 አፈጻፀም ግምገማ እና የ2013 እቅድ የውይይት መድረክ እየተካሄ ነው። የ2012 አፈጻፀም ግምገማ እና የ2013 እቅድ የውይይት መድረኩ በአዳማ ከተማ ነው በመካሄድ ላይ…

በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ወደ ፅኑ ህክምና የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ወደ ፅኑ ህክምና የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የሚሊኒየም የኮቪድ ህክምና ማእከል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ውለታው ጫኔ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ማእከሉ ከፍተኛ ክትትል የሚያስፈልጋቸውን…

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 40 ሺህን ተሻግሯል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 20 ሺህ 153 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 638 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ በአጠቃላይ እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር…