Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአማራና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የታላቁ ሕዳሴ ግድብን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እየጎበኙ ነው። በቅርቡ ለግድቡ ግንባታ ድጋፍ 33 ሚሊዮን ብር ቦንድ የገዙት ባለሀብቱ አቶ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 88ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ የተወያየው በመገናኛ ብዙሃን ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የመገናኛ ብዙሃን…

የኮሮናቫይረስ የኢኮኖሚ ተፅእኖን ለመቀነስ መንግስት  የወሰነው የዕዳ ምህረት ተግባራዊ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስትሩ ገለፁ 

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮናቫይረስ የኢኮኖሚ ተፅእኖን ለመቀነስ መንግስት  የወሰነው የዕዳ ምህረት ተግባራዊ መሆኑን የኢፌዴሪ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ገለፁ። በኮሮናቫይረስ ምክንያት የተቀዛቀዘው ኢኮኖሚ እንዲነቃቃ፣ በየድርጅቱ ያሉ ሰራተኞች እንዲቀጥሉ…

ወጣቶች ከአባቶች በብዙ ድካም የተረከቧትን ሃገር ጠብቀው እና አልምተው ለቀጣዩ ትውልድ ማስተላለፍ ይገባቸዋል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ወጣቶች ከአባቶች በብዙ ድካም የተረከቧትን ሃገራቸውን ጠብቀው እና አልምተው ለቀጣዩ ትውልድ እንዲያስተላልፉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የዓለም የወጣቶች ቀን በኢትዮጵያ የወጣቶች ተሳትፎ ለኢትዮጵያ ብልጽግና በሚል መሪ ቃል…

በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ቁማር ከሚጫወት የፖለቲካ አካሄድ መውጣት ይገባል – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ቁማር ከሚጫወት የፖለቲካ አካሄድ በመውጣት የኢትዮጵያን ደህንነታዊ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ማረጋገጥ እንደሚገባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ ምክር ቤቱ በብሄራዊ መግባባት ዙሪያ ውይይት እያደረገ ነው፡፡…

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአርባ አራት ቤቶችን እድሳትን በዛሬው ዕለት አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአርባ አራት ቤቶችን እድሳትን በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል፡፡ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ቦሌ ርዋንዳ ልዩ ስሙ ጃፖን አልፋ መንደር የሚገኙ አርባ አራት ቤቶች እድሳትን ነው…