Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 829 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው 17 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 23 ሺህ 35 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 829 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 37 ሺህ 665…

የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የትብብር ተምሳሌት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) “ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስንተባበር ምን ማሳካት እንደምንችል ያስተማረ ፕሮጀክት ነው” ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አሁን ላይ ግድቡ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እየተሸጋገረ በመሆኑ ዜጎች የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክረው…

የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ወጣቶች የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ወጣቶች የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ። ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በጤና ሚኒስቴር በተዘጋጀው የወጣቶች ጤና መድረክ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በመስቀል አደባባይ መልሶ ግንባታ ስራ ላይ እየተሳተፉ ላሉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመስቀል አደባባይ መልሶ ግንባታ ስራ ላይ እየተሳተፉ ላሉ አካላት ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ በመስቀል አደባባይ የሚካሄደውን ሥራ በወቅቱ ለማጠናቀቅ ሌት እና ቀን…