Browsing Tag
የተመረጡ
የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮች የሸገር ፓርኮች ጉብኝት
https://www.youtube.com/watch?v=AmEPEpaYmxU
ብሄራዊ ባንክ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ከባንክ ውጭ በቤትም ሆነ በሌላ ቦታ ማከማቸትን ከለከለ
https://www.youtube.com/watch?v=lgwcfOGYZLc
ኮቪድ-19፤ ተጽዕኖዉ፣ ምላሽና የወደፊት አቅጣጫ
https://www.youtube.com/watch?v=es1MI2NfgFk
ብሄራዊ ባንክ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ከባንክ ውጭ በቤትም ሆነ በሌላ ቦታ ማከማቸትን ከለከለ
https://www.youtube.com/watch?v=mK8s-WfPsPo
ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ ነው የምክትል ከንቲባ ሹመትን ያፀደቀው።
በዚህም መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 10 ሹመቶችን ሰጡ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድበዛሬው ዕለት 10 ሹመቶችን ሰጥተዋል።
በዚሁ መሰረት፦
1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር
2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
3.…
ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ድጋፍ ለማድረግ 333 የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ድጋፍ ለማድረግ 333 የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ ይፋ ሆነ።
ለገበታ ለሀገር ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ብልጽግና አሻራቸውን የሚያኖሩበት እንዲሆን የተዘጋጅ መርሃ ግብር…
ብሄራዊ ባንክ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ከባንክ ውጭ በቤትም ሆነ በሌላ ቦታ ማከማቸትን ከለከለ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ከባንክ ውጭ በቤትም ሆነ በሌላ ቦታ ማከማቸ ተከለከለ ።
የብሄራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድረስ በቤትም ሆነ በሌላ ቦታ መያዝ እንደሚፈቀድና ከዚህ በላይ ገንዘብ ይዞ…