Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ተጨማሪ 1 ሺህ 460 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ19 ሺህ 747 ሺህ ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 460 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 165 ሰዎች ባለፉት 24…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ በወቅታዊ ሀገራዊ እና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል፡፡ በፓርቲው ውይይት ተደርጎባቸው የተደረሰባቸውን ድምዳሜዎችና የተቀመጡ የወደፊት አቅጣጫዎችን በሚመለከት መግለጫ ያወጣ ሲሆን…

በኦሮሚያ ክልል ህዝብና መንግስት በሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ተናብቦ የመሥራት ዝንባሌ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ህዝብና መንግስት በሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ተናብቦና ተመካክሮ የመሥራት ዝንባሌ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡   ለሀገሪቷ ህዝቦች የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀውና ተጨባጭ ውጤቶችን…

አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 8 ተጠርጣሪዎች ላይ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 8 ተጠርጣሪዎች ላይ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ዛሬ ቀጠሮ የያዘ ቢሆንም አቶ ጃዋር መሀመድ አሞኛል ብለው በችሎት በተደጋጋሚ መውጣት እና መግባት የምስክር ሂደቱን ስለሚያስተጓጉል በሚል ፍርድ ቤቱ…

በ24 ሰዓታት 982 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ19 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 19 ሺህ 769 የላብራቶሪ ምርመራ 982 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 29 ሺህ 876 መድረሱንም…