Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል የሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ ቀጥሎ መካሄድ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ ቀጥሎ መካሄድ ጀምሯል። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚካሄደው የጋራ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለእስራኤልና ለተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለእስራኤልና ለተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። እስራኤልና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ባሳለፍነው ሀሙስ መደበኛ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመመስረት ከስምምነት መድረሳቸው…

‘’ገበታ ለሃገር’’ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 10፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሃገር መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ብልጽግና አሻራቸውን የሚያኖሩበት ነው ተብሏል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገበታ ለሃገር ይፋ በተደረገበት ወቅት ገንዘብ፣ እውቀት እና…

የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ አጠቃቀም ግንዛቤ የሚፈጥር እና ሀገራዊ ዘመቻውን የሚያበረታታ ውድድር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ አጠቃቀም ግንዛቤ የሚፈጥር እና ሀገራዊ ዘመቻውን የሚያበረታታ ውድድር ይፋ አደረገ። የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ ጠቀሜታን የሚያስተዋዉቅ "መስክ ኢትዮጽያ" ዘመቻ በኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሰህለወርቅ ዘውዴ ይፋ…

በአንድ ቀን ብቻ በኢትዮጵያ 1 ሺህ 652 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 22 ሺህ 252 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 652 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የዛሬው ውጤት በሀገሪቱ በአንድ ቀን ብቻ የተመዘገበ ከፍተኛ ቁጥር ሆኗል። ይህንን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የገንዘብ ሚኒስቴር የቢሮ እድሳት የደረሰበትን ደረጃ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ባደረጉት ድንገተኛ ጉብኝት የገንዝብ ሚኒስትር የቢሮ እድሳት የደረሰበትን ደረጃ ጎበኙ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቢሮ እድሳቱ የደረሰበት ደረጃ አስደሳች ነው ብለዋል በፌስቡክ ገፃቸው ላይ::…

በመጪው መስከረም ወር እምቦጭ አረምን ለማስወገድ የሚያስችል የዘመቻ ሥራ ይከናወናል – ም/ ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው መስከረም ወር እምቦጭ አረምን ለማስወገድ የሚያስችል የዘመቻ ሥራ እንደሚከናወን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የእምቦጭ አረምን በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያስችላል ተብሎ በተዘጋጀው ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ…