የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ አበረታች ሥራዎች ተከናውነዋል ተባለ amele Demisew Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ በሁሉም ዘርፍ የተሰሩ ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። በፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የተመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱርክሜኒስታን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ amele Demisew Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከቱርክሜኒስታን የንግድ ም/ቤትና ኢንዱስትሪ ፕሬዚዳንት መርገን ጉረዶቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ጀማል የቱርክሜኒስታን ባለሃብቶች በለውጥ ጎዳና ላይ በምትገኘውና የአፍሪካ መግቢያ በር በሆነችው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኡጋንዳ መከላከያ ሠራዊት ምክትል አዛዥ የኢትዮጵያ አየር ኃይልን ጎበኙ amele Demisew Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኡጋንዳ መከላከያ ሠራዊት ምክትል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሳም ኦኪዲንግ እና ልዑካቸው የኢፌዴሪ አየር ኃይልን ወታደራዊ አቅሞች ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የአየር ኃይልን ከባድ ጥገና ማዕከል፣ የአየር ኃይልን አካዳሚ የበረራ ትምህርት ቤት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በገላን ጉራ ሳይት የ60 ሺሕ ቤቶችን ግንባታ ሒደት ጎበኙ amele Demisew Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማዋ እየተገነቡ የሚገኙ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ ሒደት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በአዲስ አበባ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕር ዳር ቱሪዝምና ኢንቨስትመንትን የሚያጠናክሩ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕርዳር ከተማ "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት ተካሄዷል። የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ አስሜ ብርሌ በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷በከተማው በተከናወነ የሰላም ማስክበር ስራ ሰላምን ማስፈን ተችሏል። አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስኖ ፕሮጀክቶች የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እንደሚያግዙ ተመላከተ amele Demisew Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በተለያዩ ክልሎች የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከሲዳማ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ የተገነባውን ጋሎ አርጌሳ የመስኖ ፕሮጀክት የልማት…
ስፓርት አትሌት ንብረት መላክ የባንግሴን ግማሽ ማራቶን ውድድርን አሸነፈ amele Demisew Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ንብረት መላክ በታይላንድ ቾን ቡሪ የተካሄደውን የባንግሴን ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸንፏል፡፡ አትሌት ንብረት ርቀቱን 1 ሰዓት 2 ደቂቃ ከ32 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ መሆን የቻለው፡፡
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቮሎድሚር ዘለንስኪ ሩሲያ የኩርስክ ግዛትን ለመያዝ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን አሰማርታለች አሉ Feven Bishaw Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ሩሲያ በኩርስክ ግዛት የዩክሬን ቦታዎችን ለመቆጣጠር የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን ማሰማራት ጀምራለች ሲሉ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ተናገሩ። ሩሲያውያን እነዚህን ወታደሮች በጦራቸው ውስጥ በማካተት በኩርስክ ግዛት ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው yeshambel Mihert Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በክልሎች እያደረጉት ያለው የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የአዘዞ ጎንደር የአስፓልት የመንገድ ስራ ያለበትን ሂደት ተመልክተዋል። እንዲሁም በጎንደር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው Feven Bishaw Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በክልሎች እያደረጉት ያለው የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የአዘዞ ጎንደር የአስፓልት የመንገድ ስራ ያለበትን ሂደት ተመልክተዋል። …