ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በፈጸመችው የአየር ድብደባ ቢያንስ የ22 ሰዎች ሕይወት አለፈ yeshambel Mihert Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 22 ፍልስጤማውያን መሞታቸው ተገለጸ። በማዕከላዊ ጋዛ ሰርጥ ዲር አል ባላህ ከተማ በሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ህንጻ አቅራቢያ በደረሰው ጥቃት ቢያንስ 10 ሰዎች መገደላቸውን የህክምና ባለሙያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ yeshambel Mihert Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አቀፍ የኮሪደር ልማት እና የአንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ የክልሉ፣ የሀድያ ዞንና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በመኸር እርሻ 110 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተገኘ yeshambel Mihert Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ የመኸር እርሻ ከለማው ሰብል እስከአሁን 110 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ በሪሶ ፈይሳ÷ በክልሉ በመኸር እርሻ ከ10 ነጥብ 85 ሚሊየን ሄክታር መሬት በላይ በዘር…
ስፓርት የማንቼስተር ደርቢ ዛሬ ምሽት ይደረጋል Feven Bishaw Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር የማንቼስተር ከተማ ክለቦች የሆኑት ማንቼስተር ሲቲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ምሽት ላይ የሚያድረጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በኢቲሃድ ስታዲየም…
ስፓርት ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ yeshambel Mihert Dec 15, 2024 0 ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የከተማው ነዋሪ በአካልና በአዕምሮ የዳበረ እንዲሁም ጤናው የተጠበቀ እንዲሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና 370 ኪሎ ዋት ማመንጨት የሚችል የሶላር ኃይል ማመንጫ ተመረቀ Feven Bishaw Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ195 ሚሊየን ብር ወጪ 370 ኪሎ ዋት ማመንጨት የሚችል የሶላር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመርቋል፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር)÷ ለ15 ሺህ የገጠሩ ማህበረሰብን ንፁህ ኢነርጂ ተጠቃሚ ለማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ሀይዌይ ፕሮጀክት ከኬንያ ወደ ታንዛንያ የሚያስተላልፈው የኃይል አቅርቦት ጀመረ Feven Bishaw Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ሀይዌይ ፕሮጀክት የኢትዮጵያ፣ የኬንያና የታንዛንያ የሀይል መሰረተ ልማት አካል የሆነው ኃይል ከኬንያ ወደ ታንዛንያ የሚያስተላልፈው መስመር የሙከራ የኃይል አቅርቦት ጀምሯል፡፡ የፕሮጀክቱ የመጀመሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቴክኒክ ችግር ያጋጠመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሰላም ማረፉ ተገለጸ Feven Bishaw Dec 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበረራ ቁጥሩ ET 612 የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር ስላጋጠመው ተመልሶ በሰላም ማረፉን አየር መንገዱ አስታወቀ። ትናንት ታህሳስ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ዱባይ በሚያደርገው በረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የመዘመንና የዕድገት ጉዞ በጥራት ላይ የተመሰረተ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Mikias Ayele Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራችን አምራች እና አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በሚፈጠሩ ዓለም አቀፍ የገበያ እድሎች ተወዳዳሪና አሸናፊ እንዲሆኑ የጥራት መስፈርቶችን በሚገባ መገንዘብ እና መተግበር ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስገነዘቡ። 11ኛው ሀገር አቀፍ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት ድጋፍ በተገነባው የሕጻናት ማሳደጊያ ማዕከል ምረቃ ላይ ያደረጉት ንግግር Amare Asrat Dec 14, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=y93x6V9afRA