የዜና ቪዲዮዎች በሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ፣ በሶማሊያ የሚሰፍረውን ጦር በተመለከተ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰጠው ሙሉ መግለጫ Amare Asrat Aug 16, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=uuTd8_BPf44
የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የሚከናወኑ ተግባራት ለቀጣይ ትውልድ የሚተርፉ ናቸው – ቢልለኔ ስዩም Melaku Gedif Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የሚከናወኑ ተግባራት ለቀጣይ ትውልድ የሚተርፉ ሥራዎች መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን ጥሪ ተከትሎ በፓሪስ ኦሊምፒክ…
ቴክ በዲጂታል ግብይት ውስጥ ሊፈጸሙ የሚችሉ የፋይናንስ ማጭበርበር ድርጊቶች የትኞቹ ናቸው? Melaku Gedif Aug 16, 2024 0 በዲጂታል ግብይት ውስጥ ሊፈጸሙ የሚችሉ የፋይናንስ ማጭበርበር ድርጊቶች የትኞቹ ናቸው? 1. ሀሰተኛ ሰነዶችን ማቅረብ፣ ከአበዳሪው ብድር ለማግኘት ሲባል ሀሰተኛ ሰነድ በማቅረብና በማጸደቅ አበዳሪዎችን ለማታለል የሚሞክርበት የማጭበርበር የወንጀል ድርጊት ነው። 2. የማንነት ስርቆት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሕዝብ ሰላም ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍላለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ Amele Demsew Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሶማሊያ ሕዝብ ሰላም ከፍተኛ መስዋዕትነት መክፈሉን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስገነዘቡ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በአፍሪካ ሕብረት ተልዕኮ ሶማሊያ በአትሚስ ጥላ ስር ግዳጁን በስኬት…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ለሼባ ማይልስ ሲልቨር ደንበኞች የመዝናኛ አገልግሎት የሚሰጥ ላውንጅ አስመረቀ Melaku Gedif Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሼባ ማይልስ ሲልቨር ደንበኞች የተለያዩ የመዝናኛ እና ማረፊያ አገልግሎት የሚሰጥ የሲልቨር ላውንጅ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል፡፡ ላውንጁ የተከፈተው በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በድሬዳዋ አስተዳደር የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መሥተዳድሮች በድሬዳዋ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም÷ የመንገድ መሠረተ ልማቶችን ጨምሮ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን እና የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣናን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከብሪታንያ የውጭ ጉዳይ እና ኮመንዌልዝ ሚኒስትር ዴቪድ ላሚ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ፣ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን አምባሳደር ታዬ ገልጸዋል፡፡ ለኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ከጣና ፎረም የቦርድ አባል ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ከቀድሞ የቡርኪናፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጣና ፎረም የቦርድ አባል ላሲና ዜርቦ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በቅርቡ በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው የጣና ፎረም ስብሰባ ላይ መክረዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ካምአለ ባርኤ ኦሮ ቀበሌ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ የመሬት መንሸራተት አደጋው የተከሰተው ላለፉት ሦስት ቀናት በጣለው ዝናብ ምክንያት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ2030 የኃይል ተደራሽነትን በ4 እጥፍ ለማሳደግ እየሠራች መሆኗ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በ2030 ኃይል ማመንጨት አቅምን በማጎልበት ሽፋኑን በአራት እጥፍ ለማሳደግ መንግሥት ግብ አስቀምጦ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እንዲሁም ከዓለም ዓቀፉ የንግድና ልማት ተቋም ጋር…