በአይሻ አንድ የነፋስ ኃይል ማመንጫ 300 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአይሻ አንድ የነፋስ ኃይል ማመንጫ በ620 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር 300 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ።
የትግበራ ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴና የአሚአ ፓወር ሊቀ-መንበር ሁሴን አል ኖዋይስ…