የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል በግብርናው ዘርፍ ላይ ባደረሰው ውድመት ላይ ምክክር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአሸባሪው ህወሃት ቡድን ውድመት ባደረሰባቸው አካባቢዎች በግብርናው ዘርፍ የደረሰውን ኪሳራ ለማካካስ የሚያስችል ስራ ለመሥራት ከአጋር አካላት ጋር ምክክር አደረገ፡፡ በአሸባሪው ቡድን ወረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በታላላቅ ስኬቶች ታጅቦ እየተፈጸመ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Mekoya Hailemariam Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች ሁለንተናዊ ድጋፍ በግንባር ከመዝመት በተጨማሪ በተለያዩ ድጋፎች ተጠናክሮ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ስለ ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ በተሳሳተ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ብናልፍ አንዱአለም ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ጋር የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚንስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ሠራተኞች ጋር በጋራ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰብስበዋል፡፡ አቶ ብናልፍ በዩኒቨርሲቲው መምህራን እና ሠራተኞች የተቀናጀ ሥራ መደነቃቸውን ገልጸው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽነሮች አስቸኳይ ልዩ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽነሮች አስቸኳይ ልዩ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። ጉባኤው 'ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት' በሚል መሪ ሀሳብ ነዉ እየተካሄደ የሚገኘው። በጉባኤው ላይ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የህፃናት መቀንጨርን ለማስወገድ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰቆጣ ቃልኪዳን የማስፋፊያ ፕሮግራም ላይ ያተኮረና በኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ የውይይት መድረክ በበይነ መረብ አማካይነት ተካሂዷል። "በቶኪዮ የሥነ ምግብ ዕድገት 2021 የመሪዎች የጎን ለጎን ጉባኤ"…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ72 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ72 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን እንዳስታወቀው ባሳለፍነው ሳምንት በተደረገ ክትትል 47 ነጥብ 4…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ-19 ክትባት የጎንዮሽ ክስተት ሪፖርት ማድረጊያ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ተደረገ Feven Bishaw Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ክትባት የጎንዮሽ ክስተት ሪፖርት ማድረጊያ የሞባይል መተግበሪያ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ። ማስጀመሪያ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አዘጋጅነት መካሄዱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት በአሸባሪው ሕወሐት ተይዘው የነበሩትን የመሐል ሜዳ፣ ጨፋ ሮቢት፣ ሐርቡና መኮይ… Feven Bishaw Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት በአሸባሪው ሕወሐት ተይዘው የነበሩትን የመሐል ሜዳ፣ ጨፋ ሮቢት፣ ሐርቡና መኮይ ከተሞችና አካባቢውን ነጻ አውጥቷል። ጥምር የጸጥታ ኃይሎቹ በጥልቀት ገብተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ፍጹም አሰፋ ከተመድ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት እና የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ኃላፊዎች ጋር በአገር-አቀፍ የማገገሚያ የልማት ፕሮግራሞች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የአደገኛ እፅ አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻቸውን ብራዚል ሳኦፖሎ መዳረሻቸውን ደግሞ ዱባይና ናይጄሪያ በማድረግ በአውሮፕላን ሲጓዙ የነበሩ የአደገኛ ዕፅ አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የአደገኛ ዕፅ አዘዋዋሪዎቹ ሁለት ናይጄሪያውያንና አንዲት ብራዚላዊት…