ሚኒስቴሩ ለደብረ ብረሃን ኮንፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ለደብረ ብርሃን ኮንፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሃኪም ግዛው ማስተማሪያ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አስረክቧል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተደረገው…