Fana: At a Speed of Life!

ሁዋዌ በቴክኖሎጅው ዘርፍ የትብብር ስራዎቹን የማጠናከር ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ በኢትዮጵያ ሲያከናውናቸው የነበሩ ዘርፈ ብዙ የቴክኖሎጂ የትብብር እና የድጋፍ ስራዎችን የማጠናከር ፍላጎት እንዳለው በልዑካኑ በኩል ገልጿል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ የሁዋዌ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ልዑክ ጋር…

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ከጋና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከጋና ጋር አቻ ተለያይቷል። ጋናዎች በጨዋታው አንድሬ አየው ባስቆጠራት የቅጣት ምት ጎል ሲመሩ ቢቆዩም ጌታነህ ከበደ በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ ባስቆጠራት ጎል ዋልያዎቹ አቻ ተለያይተዋል።…

የ12ኛ ክፍል ፈተና ይፈተናሉ ከተባሉ ተማሪዎች 96 ከመቶ በላይ በመፈተን ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲሰጥ የነበረው የ2013 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን አስታወቀ። የፈተናውን መጠናቀቅ አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናዎች…

አምባሳደር ይበልጣል መገናኛ ብዙሃን ትክክለኛ መረጃ እንዲያደርሱ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ መገናኛ ብዙሃን ትክክለኛ መረጃ እንዲያደርሱና በሀሰት መረጃ የሀገርን ሠላምና ደህንነት ለማወክ ከመተባበር እንዲቆጠቡ አሳሰቡ፡፡ በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ÷ በካርቱም ተቀማጭ ለሆኑ…

እየተደማመጥንና እየተባበርን አካባቢያችንን በንቃት እየጠበቅን ነው – የሰንበቴ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እርስ በእርስ በመደማመጥና በመተባበር አካባቢያችንን በንቃት እየጠበቅን ነው ሲሉ የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች ገለጹ። በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች ለኢዜአ እንደገለጹት÷ አካባቢያቸውን…

ህወሓት በአማራ ክልል በወረራቸው አካባቢዎች እስካሁን ከ279 ቢሊየን ብር በላይ ውድመት አድርሷል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል ወረራ በፈፀመባቸው የተለያዩ አካባቢዎች ከ279 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የሚበልጥ የሀብት ውድመት ማድረሱን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ አንሙት በለጠ እንዳስታወቁት ÷ አሸባሪው በወረራ…

በመዲናዋ አከራዮች የተከራዩን መሉ መረጃ እንዲያስመዘግቡ ፖሊስ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤት አከራዮች የተከራዩን መሉ መረጃ እንዲያስመዘግቡ ፖሊስ አሳስቧል፡፡ በከተማዋ ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይ በአስራ አንዱም ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያዎችና በሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች የተከራዩን መሉ መረጃ በመያዝ…

የሶማሌ ክልል ድርቅ ለተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚውል 200 ሚሊየን ብር አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ካቢኔ ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እና አስፈላጊውን እርዳታ ለማድረስ የሚውል 200 ሚሊየን ብር አፀደቀ፡፡ ካቢኔው ገንዘቡን ያጸደቀው ዛሬ በጎዴ ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ጉባኤው ላይ ነው፡፡ ካቢኔው…

ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እያደረገ ያለው ሙከራ አይሳካም – መንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በህዝብ የተመረጠን መንግስት በመገልበጥ አገሪቱን መንግስት አልባ እና የትርምስ ቀጠና ለማድረግ ዘርፈ ብዙ የሽብር ድርጊት መፈጸሙን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዋ…

በኢትዮጵያ ላይ ተገቢነት የሌላቸው ምንጮች እየተጠቀሱ የፈጠራ ዜናዎች ይሰራሉ -ኢሃም አሊቭ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “በኢትዮጵያ ላይ ተገቢነት የሌላቸው ምንጮች እየተጠቀሱ የፈጠራ ዜናዎች ይሰራሉ” ሲሉ የአዘርባጃን ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊቭ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፤ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን በተመለከተ የሚሰሩ…