ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየተካሄደ ያለውን ሴራ ለማክሸፍ ጠንክረን እንሰራለን- የጋምቤላ የሀገር ሽማግሌዎችና ታዋቂ ግለሰቦች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየሰራ ያለውን አሸባሪው የህወሓት ቡድንና የተላላኪዎቹን እኩይ ሴራ ለማክሸፍ ጠንክረው እንደሚሰሩ የጋምቤላ ክልል የሀገር ሽማግሌዎችና ታዋቂ ግለሰቦች ገለጹ፡፡
ከክልሉ የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና የአመራር…