የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለተፈናቃዮች የ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ ድርጅት በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሸዋ ሰላምና ልማት ማህበር በኩል ለወሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የጦር መሳሪያ ምዝገባ ለአንድ ሳምንት ተራዘመ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የጦር መሳሪያ ምዝገባ በቀጣይ አንድ ሳምንት ለመጨረሻ ጊዜ እንደሚካሄድ የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የደቡብ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካዊው የምጣኔ ሃብት ባለሙያ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለውን ፖሊሲ ተቸ Alemayehu Geremew Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ዴቪድ ስታይንማን አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለውን ፖሊሲ በመተቸት ደብዳቤ ጽፏል። የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ዴቪድ ስታይንማን አሜሪካ በኢትዮጵያ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ እያራመደች ያለውን ፖሊሲ አሳፋሪ ሲል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሩብ ዓመቱ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመሰረተ ልማት እና የኃይል ስርቆት ተፈጽሟል ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ6 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመሰረተ ልማት እና የኃይል ስርቆት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። በአገልግሎቱ የህግ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህልውና ዘመቻው ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የጉምሩክ ኮሚሽንና የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በህልውና ዘመቻው ጉዳት ለደረሰባቸው የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን ያደረጉት የጉምሩክ ኮሚሽን፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረብርሃን ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠየቁ Alemayehu Geremew Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ፈጥኖ ሁለንተናዊ ድጋፍ ሊያደርግልን ይገባል ሲሉ ከተለያዩ ዞኖች ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተማ ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ጠይቀዋል። ተፈናቃዮቹ አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ባደረሰባቸው ግፍ ከቤት ንብረታቸው…
ቢዝነስ በመጪዎቹ ሦስት ወራት የምግብ ዋጋ ቅናሽ እንደሚያሳይ ተተነበየ Meseret Awoke Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሚቀጥሉት ሦስት ወራት የምግብ ዋጋ ቅናሽ እንደሚያሳይ መተንበዩን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በየወሩ በሚያወጣው የዋጋ ግሽበት መረጃ መሰረት የጥቅምት ወርንም ይፋ አድርጓል። በአጠቃላይ ባለፈው ወር 34 ነጥብ 8 በመቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡ ለክተት አዋጁ በሰጠው ምላሽ ድል እየተመዘገበ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ዞን ህዝብ ለክተት አዋጁ ፈጣን ምላሽ በመስጠት ድል እያስመዘገበ መሆኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ሰላምና ደህንነት መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ሀላፊ አቶ ዋሲሁን ብርሃኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ የክተት አዋጁ ከታወጀ…
ስፓርት አስቶንቪላ ስቲቨን ጄራርድን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አስቶንቪላ ዲን ስሚዝን ካባረሩ በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ፍለጋ ላይ ቆይተዋል። በዛሬው እለትም የቀድሞውን የሊቨርፑል አማካይ ስቲቨን ጄራርድ አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ የስኮትላንዱ ክለብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን የአፍሪካ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የአፍሪካ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ሁሪያ አሊ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ገለፁ፡፡ "በቴክኖሎጂ ሃያል ለመሆን የኢትዮጵያ ጉዞ" በሚል በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…