Fana: At a Speed of Life!

ለመከላከያ ሰራዊት የሚረግ ድጋፍ እንደ ግዴታ እንጂ እንደ ችሮታ መታየት የለበትም- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሰራዊት የሚረግ ድጋፍ እንደ ግዴታ እንጂ እንደ ችሮታ መታየት የለበትም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥ ዛሬ በቢሾፍቱ የመከላከያ ኮፖርሄንሲቭ…

ኢትዮጵያውያን ፍላጎታቸውን ሊጭኑባቸው ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም- ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያውያን የራሳቸውን ፍላጎት ለመጫን ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም" ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለጸች። "ስግብግቦችና ተንኮለኞች" የዋህነት እንደድክመት ማየታቸው ስህተት መሆኑን ተናግራለች።…

ከሀረሪ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ እዝ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፌደራል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መምሪያ የሚተላለፉ መመሪያዎች እንደተጠበቁ ሆነው÷ የሀረሪ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ እዝ በክልሉ ውስጥ ከጥቅምት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የክልከላ መመሪያዎች…

የጌዲኦ ዞን አስተዳደር ከዲላ ከተማ አስተዳደር ጋር በመሆን የዘማች ቤተሰቦችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዲኦ ዞን አስተዳደር ከዲላ ከተማ አስተዳደር ጋር በመሆን ዛሬ በዲላ ከተማ የሚገኙ የዘማች ቤተሰቦችን ጎብኝተዋል። የዘማች ቤተሰቦች ልጆቻቸው ሀገርን ከጠላት ለመከላከልና ኢትዮጵያን ለማዳን የዘመቱ በመሆናቸው የዘማች እናቶችና ቤተሰቦች…

በሀገሪቱ የተቃጣውን ጥቃት ለመመከት ከመንግስትና ከመከላከያ ሰራዊት ጎን መቆም ይገባል – የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገሪቱ የተቃጣውን ጥቃት ለመመከትና አሸባሪውን ወራሪ የህውሓት ቡድን ለመደምሰስ የኢትዮጵያ ህዝብ ከመንግስትና መከላከያ ሰራዊት ጎን መቆም ይገባዋል ሲሉ የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ አሸባሪውን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ፣…

ሕዝብ ተናግሯልና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያዳምጥ ይገባል -የመንግሥት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብ ተናግሯልና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያዳምጥ ይገባል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፥ ሰሞኑን በተለያዩ ክልሎች ከ30 ሚልየን በላይ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ስለሀገሩ ተናግሯል ተናግሯል…

ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙሃን የሚያስተላልፉት መረጃ እጅጉን የተሳሳተ ነው- ለጉብኝት የመጡ አሜሪካዊያን

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታና ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙሃን የሚያስተላልፉት መረጃ እጅጉን የተለያየ መሆኑን አሜሪካዊያን ገለጹ። በውጭ ሚዲያዎች ስለ ኢትዮጵያ የሚገለጸውና መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ እውነታ እጅጉን የተለየ መሆኑን ኢትዮጵያን…

በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ እንደሚሠራ በተ.መ.ድ. የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ እንደሚሠራ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዶክተር ካትሪን ሱዚ ገለጹ፡፡ አሸባሪው የህውሓት ቡድን በአማራ ክልል በከፈተው ወረራ…

በውስጣችን መሽገው ከጀርባ የሚወጉንን ባንዳዎች ያለምህረት እንታገላለን- የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውስጣችን መሽገው ከጀርባ ሊወጉን የሚፈልጉ ባንዳዎች ያለምህረት እንታገላለን ሲሉ የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ የመከላከያ ሠራዊትን በመደግፍ ፣ አሸባሪው የህወሓት ቡድን እና ተላላኪዎቹን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ…

በጋምቤላ ክልል የአሸባሪዎቹን ቡድን ከማስወገድ ጎን ለጎን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአሸባሪዎቹን ቡድን ከማስወገድ ጎን ለጎን የግብርና ልማትን በማጠናከር ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የተመራው…