የቅድመ – ብቅለት በቆሎ ጸረ አረም ኬሚካል መጠቀማችን ውጤታማ አድርጎናል – አርሶ አደሮች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጀመሪያ ጊዜ የቅድመ - ብቅለት በቆሎ ጸረ - አረም ኬሚካል መጠቀማቸው ውጤታማ እንዳደረጋቸው በደቡብ ጎንደር ዞን የደራ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ።
የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ባለሙያዎች በደራ…