የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ለመከላከያ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 15 ሚሊዮን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን ቢሾፍቱ በሚገኘው ሆስፒታል ያስረከቡት የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም መከታ ለሆነው መከላከያ ሰራዊት የምንሰስተው ነገር የለም – የምዕራብ ሀረርጌ ነዋሪዎች Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም መከታ ለሆነው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ የምንሰስተው ነገር የለም ሲሉ የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። ከምዕራብ ሀረርጌ ዞን 18 ወረዳዎች የተውጣጡ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን በማውገዝና መከላከያ ሰራዊትን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካዊው ጋዜጠኛ የምዕራቡ ሚዲያዎች በኢትዮጵያ ላይ የሀሰት ዘገባዎችን እንደሚያሰራጩ አጋለጠ Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው የስፑትኒክ ኒውስ ጋዜጠኛ ቦብ ሽለውበር የምዕራቡ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ እየሰሯቸው ያሉ ዘገባዎች ከእውነታው የራቁ፣ ሚዛናዊነት የጎደላቸው እና በስህተት የተሞሉ ናቸው አለ። ጋዜጠኛ ቦብ ሽለውበር ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የጂንካ ተወላጆችና የአማራ ወዳጆች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የጂንካ ተወላጆችና የአማራ ወዳጆች በአሸባሪውና ወራሪው የህውሓት ቡድን ከወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ 760 ሺህ ብር ግምታዊ ዋጋ ያለው ምግብና ቁሳቁስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የሚሊሻ አባላት ተመረቁ Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በብርቆድ ወረዳ በሻለቃ ከደር መሀመድ የውትድርና ማሰልጠኛ ማዕከል ሲሰለጥኑ የነበሩ የሚሊሻ አባላት ተመረቁ፡፡ በምረቃ መርሃ ግብሩ የክልሉ ፀጥታ ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ መሀመድ አሊ፣የክልሉ የልዩ ሃይል ዋና አዛዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገር አንድነትና ሉአላዊነት ላይ አንደራደርም-የምእራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘በአገር አንድነትና ሉአላዊነት ላይ አንደራደርም’ ሲሉ የምእራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ነዋሪዎቹ በዞኑ ቡሌ ሆራ ከተማ ባላሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ የአሸባሪዎቹን ህወሃትና ሸኔን አፍራሽ እንቅስቃሴ አውግዘዋል፡፡ የሰልፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንዳንድ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የሚነዘው የሀሰት መረጃ ሊታረም ይገባዋል- አምባሳደር ሬድዋን Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አንዳንድ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ በማታለልና በመዋሸት ዜና የሚሰሩበት አዝማሚያ ስር የሰደደ በመሆኑ ሊታረም ይገባዋል” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አሳሰቡ። መገናኛ ብዙሃኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን ህወሓት የሚያወግዝ ሰልፍ በጅግጅጋ ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን እና የጥፋት ቡድን የሆነውን ህወሓት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ በጅግጅጋ ተካሄደ፡፡ በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከሃያውም ቀበሌ የመጡ የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች እና የከተማ አስተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል። በ ሰላማዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስልጤ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ10 ነጥብ 1 ሚለየን ብር ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የስልጤ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ10 ነጥብ 1 ሚለየን ብር በላይ በአይነትና በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረጉ። የስልጤ ዞን ነዋሪዎች ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን አጋርነት ለመግለፅና አሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ሉዓላዊነት ላይ ምንም ዓይነት ድርድር የለንም-የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች Tibebu Kebede Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ የአሸባሪዎችን ህወሓት እና ሸኔን ሴራ የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ እንዲሁም ደም የመለገስ መርሃ ግብር በዛሬው እለት ተከናውኗል ። ከጋሞ ዞን ከሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ…