ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከአለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር የአፍሪካና መካከለኛው ምስራቅ አካባቢ ም/ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከአለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር የአፍሪካና መካከለኛው ምስራቅ አካባቢ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሚል አሌአዋዲህን ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸው በዋናነት በኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ባለው ወቅታዊና…