የሀገር ውስጥ ዜና ክብር ኢትዮጵያን ሲሉ ለተሠዉ ጀግኖቻችን – ጠ /ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሩቁ ቢዘነጋን እንኳን፣ አምና ጥቅምት 24 ግፍ የተፈጸመባቸው ጀግኖቻችን ታሪክ ፈጽሞ የሚረሳ አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የሚከተለውን መልዕክት አስፍረዋል፡- ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰሜን እዝ በህወሓት ቡድን ከጀርባው የተወጋበት አንደኛ አመት እየታሰበ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የክህደት ጥቃትና አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ያካሄደበት አንደኛ ዓመት በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየታሰበ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኑን ለማስወገድ የጀመርነው ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች Tibebu Kebede Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ዳግም ወደ ስልጣን ለመመለስ የሚያደርገው መፍጨርጨር ተራ ልፋት ሆኖ ይቀራል ብለዋል የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት አስተያየት ሰጪዎቹ ለኢትዮጵያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕንቅፋትና ፈተናዎቻችን አሰናክለው አያስቀሩንም – ጠ /ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጠላቶች ፍጻሜ ላይ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናበሥራለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። እንዲያውም የመሸጋገሪያ ድልድዮች ሆነው ያገለግሉናል። ዓለማችን ላይ ቁልፍ ግኝቶች የተገኙት፣ አስደማሚ ቴክኖሎጂዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ ተፈትና ይሆናል እንጂ ተሸንፋና ወድቃ አታውቅም” -እናት ፓርቲ Meseret Demissu Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ፍላጎቴን በኃይል እጭናለሁ ብሎ ማሰብ እብደትም እብሪትም ነው ሲል የእናት ፓርቲ አስታወቀ። ፓርቲው ለኢዜአ በላከው መግለጫ ፥“አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ ተፈትና ይሆናል እንጂ ተሸንፋና ወድቃ አታውቅም”…
የሀገር ውስጥ ዜና ለከዳዉ ቡድን ዋጋዉን ለመክፈል ሁሉም በሙሉ ወኔ ተዘጋጅቷል-የዞን አስተዳዳሪዎች Meseret Demissu Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለከዳዉ ቡድን ዋጋዉን ለመክፈል ሁሉም በሙሉ ወኔ ተዘጋጅቷል ሲሉ የደቡብ ጎንደር እና የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳዳሪዎች ተናገሩ። ህዝብን ከጥፋት ሀገርንም ከመፍረስ ለማዳን የተደረገው ጥሪ በተግባር እየተተረጎመ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገረ ስብከቶቹ ከሰቆጣና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የስዊዲን፣ ስካንዲኔቪያን፣ ኮሎራዶና አካባቢው ሀገረ ስብከቶች ከሰቆጣና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። ብፁዕ አቡነ ኤልያስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘ታሪካችን የአሸናፊነት ነው’!- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት Meseret Demissu Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ባወጡት መግለጫ ‘ታሪካችን የአሸናፊነት ነው’! ሲሉ ገልጸዋል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ‘ታሪካችን የአሸናፊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን እዝ በሽብርተኛው ህወሃት ከጀርባው የተወጋበት አንደኛ አመት ነገ ታስቦ ይውላል Feven Bishaw Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን እዝ በሽብርተኛው ህወሃት ከጀርባው የተወጋበት አንደኛ አመት ነገ ጥቅምት 24 ቀን ታስቦ ይውላል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ምሁራን÷ ድርጊቱ የጭካኔ ጥግ ማሳያ የታሪካችን ጥቁር ገፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ጉዟችን በጁንታው መሰሪ ተንኮልና ተላላኪዎች አይደናቀፍም -አቶ ከድር ጁሀር Feven Bishaw Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ጉዟችን በጁንታው መሰሪ ተንኮልና ተላላኪዎች አይደናቀፍም ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ገለፁ፡፡ ከንቲባው ኢትዮጵያ በከሀዲው ጁንታ እየተወጋች ነው ፤በጁንታው አዛውንት ፣ ሴቶች ፣ ህጻናት ፣ ወጠቶች ሁሉም…