የሀገር ውስጥ ዜና በሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ Meseret Demissu Nov 2, 2021 0 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 5 /2014 በሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መንግሥት የሃገርን ህልውና፣ ሉዐላዊነት እና የግዛት አንድነት ከውስጥም ሆነ ከውጭ ጠላቶች የመጠበቅ የሕግም ሆነ የሞራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ማንኛውም ግለሰብ በእጁ የሚገኝ የጦር መሳሪያ በ11ዱ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ተቋማት ማስመዝገብ አለበት -የአዲስ አበባ ፖሊስ Meseret Demissu Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም ግለሰብ በእጁ የሚገኝ የጦር መሳሪያ በሁለት ቀናት ውስጥ በ11 ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያዎችና በሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በስራ ሰዓት በግንባር ቀርቦ ማስመዝገብ እንዳለበት የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና እንደ በግ የታረደዉን የሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊታችንን አንረሳውም !- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ወገኔ' ብሎ ባገለገለው አካል እንደ በግ የታረደዉን፤ በክፉዎች ፅዋ ግብዣ መርዝ የተጋተዉን የሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊታችንን መቼም አንረሳውም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ለ 2 አስርት አመታት 'ወገኔ'…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ Meseret Demissu Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉና ፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዮን ጢሞቲዎስ በጋራ መግለጫ እየሰጡ ነው። አካባቢዎን ይጠብቁ!…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ በትክክለኛ ወቅት እየተገነባ ያለ ግድብ ነው -የዩጋንዳ ምሁራን Meseret Demissu Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በትክክለኛ ወቅት እየተገነባ ያለ ግድብ እና የአፍሪካ ህብረትም የድርድሩ ትክክለኛ መድረክ ነው ሲሉ የዩጋንዳ ምሁራን ገለጹ። የዩጋንዳ የውጭ ግንኙነት ምክር ቤት ባዘጋጀው አውደ ጥናት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሪያው የግብርና ማሽነሪ ኩባንያ የተዘጋጀው አውደ ርዕይ በዱከም ከተማ ተጀመረ Alemayehu Geremew Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪያው ኢኮስ ስቲል ሚል አስተባባሪነት የተዘጋጀው የኮሪያ የግብርና ማሽነሪ አውደ ርዕይ በዱከም ከተማ በይፋ ተጀምሯል፡፡ አውደ ርዕዩ የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ እንዲሁም ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም ህብረተሠብ ጁንታዉን ለመቅበር የሚጠበቅበትን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ Meseret Awoke Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የጁንታዉ የጦርነት አላማ ኢትዮጵያን ማፍረስና ህዝቡን ለባርነት መዳረግ ስለሆነ ሁሉም ህብረተሠብ ጁንታዉን ለመቅበር የሚጠበቅበትን እንዲወጣ የጋምቤላ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ። የጋምቤላ ክልል እና የጋምቤላ ከተማ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዝቦች መራራ ትግል የተገኘው ለውጥ በባንዳዎች አይደናቀፍም- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ Melaku Gedif Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ክልላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከለተው ቀርቧል። በኢትዮጵያ ህዝቦች መራራ ትግል የተገኘው ለውጥ በውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ፣ ከኤርትራ፣ ከሱዳንና ከደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር ዶክተር ኦስማን ዲዮን እና ባልደረቦቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም ወይዘሮ ጫልቱ በኢትዮጵያ የከተሞችን መሰረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ትዳሬ እና ልጆቼ ከሀገሬ አይበልጡም” Melaku Gedif Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክተት ጥሪ ተቀብለው ለመዝመት የተመዘገቡ ሚሊሻ አባል የሽብርተኛውን ትህነግ ወራሪ ቡድን ለመደምሰስ ከአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የተላለፈውን የክተት ጥሪ ተከትሎ በርካቶች ፈጣን ምላሽ በመስጠት ወደ ግንባር መትመማቸዉን ቀጥለዋል፡፡ አቶ…