Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ሽብሩ ተቀማጭነታቸውን በሀቫና ካደረጉ የወቅቱ የተመድ ተለዋጭ አባል ሀገር ከሆነችው ከህንድ ማዱ ሴቲ፣ ከባህማስ አንድሪው ብሬንት፣ ከሁዱራንስ…

303 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 303 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ…

ለምስራቅ አፍሪካ አባል ሃገራት ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል አባል ሃገራት ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች በሰላም ማስከበር ቅድመ ስምሪት ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ። በስልጠናው ኢትዮጵያን ጨምሮ ከዩጋንዳ ፣ ከኮሞሮስ ፣ ከጅቡቲ ፣ ከሶማሊያ ፣…

ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን እንደሚወጡ  በተለያዩ  ክልሎች ላይ እየሰሩ የሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት  ገለጹ። ከፋና ጋር ቆይታ ያደረጉ በደቡብና በሲዳማ ክልሎች የሚገኙ የሲቪል ማህበራት አመራሮችና አባላትም ተቋማቸው ግንዛቤ…

ከ800 በላይ ጥይቶችን በበቆሎ ውስጥ ደብቆ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከ800 በላይ ጥይቶችን በበቆሎ ውስጥ ደብቆ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ። ግለሰቡ ወንጀሉን የፈፀመው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7  ልዩ ቦታው አውቶቡስ ተራ…

ኢራን በእስራኤል ላይ የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ˝እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ጣቢያ ላይ ጥቃት መፈፀሟን ተከትሎ˝ የበቀል እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በወሳኝ የኒውክሌር ጣቢያ ላይ በቅርቡ ለተፈፀመው ጥቃት እስራኤልን ተጠያቂ አድርጓል።…