Fana: At a Speed of Life!

ኡጋንዳና ታንዛኒያ የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ለመዘርጋት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኡጋንዳና ታንዛኒያ፤ የነዳጅ አምራቾቹ ቶታልና ሲኤንኦኦሲ የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ለመዘርጋት ስምምነት ላይ ደረሱ፡፡ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመሩ ከምዕራባዊ ኡጋንዳ ወደ ዓለም አቀፉ ገበያ ድፍድፍ ነዳጅ ለማቅረብ…

በመጋቢት ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ107 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጋቢት ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ107 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስላጣን አስታወቀ፡፡ ገቢው በወሩ ወደ ተለያዩ አገራት ከተላከው 27 ሸህ 200 ቶን ቡና መሆኑ ታውቋል፡፡…

የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽንና ሁዋዌይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌድሪ ሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና በቴሌኮም መሠረተ ልማት ዋና አቅራቢነት የሚታወቀው ሁዋዌይ በኢትዮጵያ አይሲቲ ተሰጥኦ ሥነ ምህዳርን ለማልማት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል ፡፡ ሥነ ምህዳሩ ተማሪዎች እና ባለሙያዎችን በዓለም አቀፍ ደረጃ…

ሶማሊያ 200 ሺህ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተረከበች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ሶማሊያ 200 ሺህ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ከቻይና ተረከበች፡፡ ሲኖፋርማ የተባለውን ይህን ክትባት የሶማሊያ የጤና ሚኒስትር ፋውዝያ አቢካር በሶማሊያ ከቻይና አምባሳደር ኪን ጂያን ተረክበዋል ፡፡ ሶማሊያ ባለፈው ወር…

ፊቤላ ኢንዱስትሪ ከ12 ሚሊየን ሊትር በላይ ዘይት ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፊቤላ ኢንዱስትሪ ከ12 ሚሊየን ሊትር በላይ ዘይት ለገበያ ማቅረቡን የፊቤላ ኢንዱስትሪ ባለቤትና የቢኬጂ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በላይነህ ክንዴ አስታወቁ። ከዚህ ውስጥ ስምንት ሚሊየን የሚጠጋውን በአከፋፋዮች አማካኝነት ለህዝብ መሰራጨቱንም…

የ1442 ኛው የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ1442 ኛው የረመዳን ፆም ነገ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት  ገለጸ። ምክር ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደገለጸው÷ ህዝበ ሙስሊሙ በፆምና ጸሎት የሚየሳልፈው የረመዳን ወር ነገ የሚጀምረው ጨረቃ ዛሬ…

በሳዑዲ ዓረቢያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕከተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - በሳዑዲ ዓረቢያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር ሌንጮ ባቲ የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ በሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የፕሮቶኮል ጉዳዮች ኃላፊ ለመሻሪ ቢን ነሂት አቅርበዋል፡፡ አምባሳደሩ የሹመት…

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ ያላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 741 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 83 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 741 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 228,996 ደርሷል። በሌላ በኩል…

ከፍተኛ መጠን ያለው የነዳጅ ምርት ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ መጠን ያለው የነዳጅ ምርት ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድ ኢንዱስትሪ ሚንስትር ዴኤታዉ አቶ እሸቴ አስፋው ለፋና ብሮካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ቀድሞ ይገባ ከነበረው 2 ነጥብ 5…