Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን በፀጥታ ችግር ተቋርጠው የነበሩ የልማት ፕሮጀክቶች ስራቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ስራቸውን እንዲቀጥሉ የዞኑ የተቀናጀ ግብረ ሃይል ጥሪ አቅርቧል። የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረሃይል አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…

ከግድቡ ግንባታ ጋር ተያይዞ ግብጽና ሱዳን ባለሙያ እንዲሰይሙ መጋበዛቸው የዲፕሎማሲውን ጥረት ጫፍ ያደረሰ ነው -ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃ ለመለዋወጥ የግድብ ተወካዮቻቸውን እንዲሰይሙ ኢትዮጵያ ለግብጽና ሱዳን ያቀረበችው ጥያቄ የዲፕሎማሲውን ጥረት ጫፍ ያደረሰ እና ኢላማውን በአግባቡ የመታ መሆኑን ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ ገለጹ።…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሃገር አቀፍ የጸሎትና ምህላ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሃገር አቀፍ የጸሎትና ምህላ መርሃ ግብር ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የጸሎትና ምህላ መርሃ ግብሩን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ የጋራ መርሃ ግብሩ ሚያዝያ 7 ከቀኑ 9 ሰዓት በኢትዮጵያ…

በመዲናዋ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የምገባ መርሐግብር ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጎዳና ተዳዳሪዎችን እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የምገባ መርሐግብር በአምስት ክፍለ ከተሞች ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተፈረመ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ ባለ…

የህዳሴ ግድብ ድርድር በአፍሪካ ህብረት ማዕቀፍ እና በሃገራቱ ብቻ መታየት አለበት – የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር በአፍሪካ ህብረትና ማዕቀፍ እና በሶስቱ ሃገራት ብቻ መታየት እንዳለበት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አስገንዝበዋል፡፡ ኢትዮጵያ እየገነባችው ባለው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት ላይ…

በድሬዳዋ ከ725 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድና የጎርፍ መከላከያዎች እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ከ725 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድና የጎርፍ መከላከያ ግንባታዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ በከተማዋ እየተገነቡ ያሉት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በተለይም ከዚህ ቀደም ይስተዋሉ የነበሩ የትራፊክ መጨናነቆችን…

ፆምና የጤና ጠቀሜታው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የዐቢይን ፆም ከጀመሩ ከአንድ ወር በላይ ያስቆጠሩ ሲሆን የእስልምና እምነት ተከታዮችም በዛሬው ዕለት የረመዳን ፆምን ጀምረዋል። በሁለቱም እምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት ከሚሰጣቸው የጾም…

የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ኦርቢት ሄልዝ በወጣቶች እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ኦርቢት ሄልዝ በወጣቶች እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ። ሁለቱ ተቋማት ወጣቶችን እና ሥራ ፈጠራን ማዕከል ያደረገ ፣ የጋራ ተጠቃሚነት…

ተሻሽሎ የቀረበዉ የሀገር አቀፍ የስፖርት ማህበራትን ለማቋቋም የተዘጋጀዉ መመሪያ ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ስፖርት ምክር ቤት ስብሰባ በስካይ ላይት ሆቴል ዛሬ አካሂዷል፡፡ በስብሰባው የብሔራዊ ስፖርት ምክር ቤት የስፖርት ማህበራት ስለሚቋቋሙበት ረቂቅ መመሪያ ላይ ሰፊ ዉይይት በማካሄድ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል ።…

ጃፓን ከፉኩሺማ የተበከለ ውሃ ወደ ውቅያኖስ ለመልቀቅ የቀረበውን ዕቅድ አጸደቀች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ከፉኩሺማ ኒውክሌር ማብላያ ጣቢያ ከ1 ሚሊየን ቶን በላይ የተበከለ ውሃ ወደ ውቅያኖስ ለመልቀቅ የቀረበውን ዕቅድ አጸደቀች፡፡ አሁን ላይ ውሃውን ወደ ውቅያኖስ መልቀቅ የሚያስችለው ዕቅድ የመጀመሪያ ይሁንታ ያገኘ ሲሆን፥ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ…