Fana: At a Speed of Life!

የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን አስመልክቶ ለውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ገለፃ እየተደረገላቸው ነው

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን አስመልክቶ ለውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ገላፃና ማብራሪያ የተደረገላቸው ነው። ለውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች በገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ተግባራዊ በሚደረጉት የወንጪ ፣ ጎርጎራ እና ጨበራ ጩርጩራ ፕሮጀክቶች ነው ገለፃ…

ከተማ አስተዳደሩ በተያዘው ዓመት ለታላቁ የህዳሴ ግድብ 789 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ በ3 ወራት ብቻ ከ 500 ሚሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ከዳር ለማድረስ የገቢ ማሰባሰብ ስራው በሰፊ ንቅናቄ እየሰራ መሆኑን ገልጿል። የከተማዋ የታላቁ የኢትዮጵያ ህደሴ ግደብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ÷ በበጀት…

የሚዲያ ተቋማትን ከሳይበር ጥቃት ለመከላከል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የኢትዮጵያ ብሮድካሰት ባለስልጣን የሚዲያ ተቋማትን ከሳይበር ጥቃት መከላከል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የሚዲያ ተቋማትን ከማንኛውም የሳይበር…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ ክልል ለመመስረት ያቀረቡት ጥያቄ በሙሉ ድምጽ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ በጋራ አንድ ክልል ለመመስረት ያቀረቡት ጥያቄ በሙሉ ድምፅ መጽደቁ ተገለጸ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ በጋራ አንድ ክልል ለመመስረት ቀደም ሲል…

የመረጠን ሕዝብ ውክልናውን እስከሚያነሳ ድረስ ሃላፊነታችንን መወጣታችንን እንቀጥላለን- የምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የመረጣቸው ሕዝብ ውክልናውን እስከሚያነሳ ድረስ የተቀበሉትን ህዝባዊ ሃላፊነት መወጣታቸውን እንደሚቀጥሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ። የኮሮናወረርሽኝ የጥንቃቄ መንገዶችን በመተግበር ምርጫ እስከሚካሄድና የመረጣቸው ሕዝብ ውክልናውን…

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በኦላይን ለመፈተን የሚያደርገውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በኦላይን ለመፈተን የሚያስችለውን አስፈልጊ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ለባለሙያዎች ስልጠናዎችን መስጠት የተጀመረ ሲሆን በትምህርት ቤቶችም ፈተናውን…

ከአጠቃላይ የአለም ህዝብ በግምት 10 በመቶው በኮሮና ቫይረስ ተይዞ ሊሆን ይችላል- የአለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከአጠቃላይ የአለም ህዝብ በግምት 10 በመቶው በኮሮና ቫይረስ ተይዞ ሊሀሆን እንደሚችል የአለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ ይህም ማለት ከ10 ሰዎች መካከል አንዱ በኮቪድ-19 ሊያዝ ይችላል ማለት ነው፡፡ በዚህም አብዛኛው የአለም ህዝብ…